ህብረተሰብ
ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፁን በኢትዮጵያ ራዲዮ እሁድ ፕሮግራም ላይ የሠማሁት በ1972 ዓ.ም ከሠላሣ ሁለት ዓመታት በፊት በቆጂ ከተማ ውስጥ ህፃን (ወጣት) ሆኜ ነው፡፡ በዚያን ጊዜ ዓሊ ቢራ ምክትል አስር አለቃ ሆኖ በአዋሽ ወንዝ ድልድይ ጥበቃ ላይ ተሠማርቶ በሠባራ ጊታር ይጫወታል፡፡ የክብር…
Read 4847 times
Published in
ህብረተሰብ
በሰቆጣ ዳገት በብርብር ፀሃይ እቱ ጥላ ይዤ ልከተልሽ ወይ”የተከበራችሁ አንባብያን፡-የዛሬ ጽሑፋችን ያየሁትም የተሳተፍኩበትም ታሪክ ስለሆነ፣ የሰዎቹን ስም ለውጫለሁ፣ ማንም ለይቶ እንዳያውቃቸው ለመጠንቀቅ፡፡ ታሪካቸው ፈጣሪያቸው እንደፃፈው፣ ምንም “ሳይሻሻል” ቢነገር፣ በምናብ እነሱን ሆነን፣ ለአጭር ሰአት ራሳችንን ረስተን፣ ድራማውን እንኖረዋለን ብዬ አምናለሁ (የመዝናናት…
Read 6517 times
Published in
ህብረተሰብ
[ተራኪው]፡ በድንገት ያገኘኋቸው እና ከዚያ ወዲህ አይቻቸው የማላውቃቸው አንድ ሰው የማይረሳ ቁም ነገር አጫወቱኝ፡፡ ዛሬ “አባ ኮነግ “ ይረሱኝ ይሆናል፡፡ እኔ ግን እስከ ዛሬ አስታውሳቸዋለሁ፡፡ አዎ፤ ለብዙ ዓመታት ሳስታውሳቸው ኖሬአለሁ፡፡ ይኸው ዛሬም ማስታወሻቸውን ቋሚ ለማድረግ ጨዋታቸውን በፅሁፍ ማስፈር ይዣለሁ፡፡ ሌላው…
Read 3169 times
Published in
ህብረተሰብ
የዛሬ ወጋችን እንግዲህ “ስምን መላዕክ ያወጣዋል” በሚል ተረት የተበጀለትን የስም አወጣጥ የሚያነሳሳ ነው፡፡ ስለስምና አሰያየም ጉዳይ ከተነሳ መቼስ “ውድነሽ በጣሙ”ን ይሁን “ቦጋለ መብራቱን አሊያም” “ይሁን በፈቃዱ” እና “አንተነህ ተስፋዬ”…የሚሉ ስሞችን ለማስታወስ የግድ የ”ሐዲስ አለማየሁ”ን “ፍቅር እስከመቃብር” መጥቀስ የሚያስፈልግ አይመስለኝም፡፡
Read 4729 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 03 December 2011 08:14
Catherine the Great: ታሪክ፣ አፈታሪክና ውሸት! “ከዚህች እንስት ጋር ልደርና በነጋታው ቱርክ ይግደለኝ” - ጓድ ሌኒን
Written by
የተከበራችሁ አንባብያን:- ዛሬ ከጽሑፋችን ዋና ገፀባህሪ ጋር ወደ ጓድ ሌኒን አገር እንዘምታለን፡፡ በታሪካዊ መረጃ እንጀምር፡፡ የጀርመንንና የራሽያን መልካም ጉርብትና ለማጠናከር ሲባል የጀርመንዋ ልእልት (Catherine) ለራሽያው አልጋ ወራሽ ተዳረች፡፡ ብዙም ሳይቆዩ ባልና ሚስት ነገሱ፡፡ ንጉሱ (1729-96) በአስራ ዘጠኝ አመትዋ አገር ለማስተዳደር…
Read 3618 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 03 December 2011 08:11
ሕይወት በሕንድ ጐስቋላ መንደሮች - ሴቶች ይናገራሉ “ልጃገረዶችን በማዳን አገሪቷን እናድን”
Written by
ሴቶች ተፈጥሮ በለገሰቻቸው ብልሃት ከተጨባጩ ነባራዊ ዓለም በሚቀስሙት እውቀትና ልምድ በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዘርፍ የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ ይህ እውነታ ዘወትር በየቤታችን፣ በየጐረቤታችን፣ በየአካባቢው፣ … የሚታይ ስለሆነ እማኝ ፍለጋ መባዘን ያለብን አይመስለኝም፡፡ ለዚህም ነው፣ “ከእያንዳንዱ ስኬት ወይም ከስኬታማ ወንድ ጀርባ…
Read 3371 times
Published in
ህብረተሰብ