ህብረተሰብ
“ምሽት የማድቤት ገረድ፣ የሳሎን እመቤት፣ የመኝታ ቤት እብድ መሆን አለባት…” “ሠርግና ልማድ” በመጥፎ ልማዶቻችን ላይ አብዮት ያስነሳ መጽሐፋቸው ነው… ከወራት በፊት በመንገድ ላይ ለሽያጭ ከተሰጡ አሮጌ መፃሕፍት መካከል አንድ አነስ ያለች መጽሐፍ ቀልቤን ገዛችው፡፡ ከርዕሷ ይልቅ፣ የደራሲው ስምና የታተመችበትን ጊዜ…
Read 6033 times
Published in
ህብረተሰብ
የተከበራችሁ አንባብያን፡- ፈረንሳይ ሁለት አመት የተማርኩት በፕሬዚዳንት ደጎል እና ፕሬዚዳንት ኬነዲ ዘመነ መንግስት ነበር፡፡ በአካል ባንገናኝም በግል የማውቃቸው ይመስለኛል፡፡ ከአድናቆት፣ ከአክብሮት እና ከሳቅ ጋር! የፈረንሳይ አብዮት ተለኮሰ፡፡ ስራ ፈት፣ ጨቋኝ እና በዝባዥ የነበረውን የመሳፍንት፣ የመኳንንት እና የሀብታም ነጋዴዎች መደብ ገለበጠ፡፡…
Read 3633 times
Published in
ህብረተሰብ
በታንዛንያ እስር ቤት ዓይናቸውን የታወሩ ኢትዮጵያውያን አሉ ታንዛኒያ 700 ኢትዮጵያውያን ታስረዋል ባለፈው ሳምንት በታንዛንያ እስር ቤት ለ7 ወራት ታስረው በዓለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት (IOM) አማካኝነት 472 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ የአሁኑኖቹን ከቀደምት ስደተኞች የሚለያቸው ለስደት ካነጣጠሩበት አገር ደቡብ አፍሪካ ሳይደርሱ…
Read 3366 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 12 November 2011 07:35
“ልጄ እኔ እንዳደኩት ማደግ የለበትም” የአበሻ ተለምዶአዊ አባባል ከአውሮፓ ስርዓት ይዞ እዚህ የመጣ ህፃን፤ በአንድ ወር አልቃሻ ሆኖ ተመለሰ
Written by መንግሥቱ አበበ
ረፋድ ላይ ነው፤ ሻይ ለመጠጣት አንድ ካፌ ገባሁ፡፡ ከተቀመጥኩበት ፊት ለፊት፣ ወጣቶች ተቀምጠዋል - ሁለት ወንዶችና አንድ ሴት ሦስት ዓመት ዕድሜ የማይሞላው የሴቷ ልጅ አብሯቸው አለ፡፡ ሴቷ የተማረችና ዘመናዊ የምትመስል በ20ዎቹ መጨረሻ የምትገመት ወጣት ናት፡፡ ሴቷ ከአንደኛው ወጣት ጋር ቁም…
Read 3760 times
Published in
ህብረተሰብ
ዘመን በዘመን ላይ በተሻገረ ቁጥር ቴክኖሎጂው እልፍ እየሆነ መጓዝን ልማድ አድርጐታል፡ የኢንዱስትሪ አብዮት (Industrial revolution) መከሰትን ተከትሎ በሒደት እየዘመነ ያለው ቴክኖሎጂ ዓለምን ወደ ትንሽ መንደርነት ለመለወጥ አብቅቶታል፡ከዘመን ወደ ዘመን የሰው ልጅ በሚኖረው ሰንሰለታዊ ቅብብሎሽ ውስጥ ጥቂቶች በሚኖራቸው ሚና 7 ቢሊዮንን…
Read 4912 times
Published in
ህብረተሰብ
Monday, 07 November 2011 12:54
አብዮት እያሳደዳቸው “መዝናናት መዝናናት፣ አሁንም መዝናናት!” - ጓድ ሌኒን
Written by ስብሃት ገ/እግዚአብሄር
በጃንሆይ ሀይለ ስላሴ ዘመን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በምንማርበት ጊዜ የታሪክ አስተማሪያችን Mr Soloduhin የሚባል ሩስኪ ነበር፡፡ ረዥም ዘንካታ ነው፡፡ መነፅር ያደርጋል፣ አይኑ ሰማያዊ፡፡ ከሌሎቹ ፕሮፌሰሮች ለየት ያለ ሰው፡፡Test ወይም ፈተና ሲኖር፣ ሌሎቹ A, B+, C የሚል ማርክ ይሰጡናል፣ በቃ፡፡ ሚስተር ሶሎዱሂን…
Read 3524 times
Published in
ህብረተሰብ