Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Saturday, 06 August 2011 14:41

የኢ-አማኒው ኑዛዜ

Written by
Rate this item
(2 votes)
Confession of an agnostic atheist ስነ-ፍጥረትን፣ ታሪክንና ግብረ-ገብነትን በአጠቃላይ ምልዓተ-አለምን በተመለከተ ሳይንስም ሆነ ሀይማኖት መለካት ያለባቸው በእኩል ሚዛን ላይ ነው፡፡ አለበለዚያ አንዱን ማብጠልጠል ሌላውን ያለማጣሪያ የዋንጫ ባለቤት ማድረግ ሚዛናዊነትን ማጓደል (Double Standard መጠቀም) ይሆናል፡፡ በዚህ መስፈርት ነው የአንዱ ልዕልና የሌላው…
Sunday, 31 July 2011 13:24

አባባጃንሆይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በ መጽሐፉ ቀዳሚ ገፆች ላይ ያለውን የአባባ ጃንሆይፎቶግራፍ ለእምዩ እያሳየሁት እኚህ ሰውዬ አባ ረታን ይመስላሉ አልኩት፡፡ አባ ረታ ከእኛ መንደር ከፍ ብሎ የሚኖሩ ገመቹና ረታ የሚባሉ ልጆች ያሏቸው ድሀ ገበሬ ናቸው፡፡ በ1960ዎቹ መጀመሪያ መሆን አለበት፤ ከዛሬ አርባ ዓመት በፊት፤ ሥፍራው…
Sunday, 31 July 2011 13:06

ህይወት ግዛቷ ሲጣስ

Written by
Rate this item
(2 votes)
የሁፌን አቅጣጫ ሳይሆን የሁፌን theme የወሰድኩት በተጠቀሰው አርዕስት የታተመ ጥናታዊ መጽሐፍ አግኝቼ ነው፡፡ መጣጥፌን ከመጽሐፉ በአርዕስት ለማስተሳሰር ፈለኩ፡፡ ..ህይወት ግዛቷ ሲጣስ.. በሚል በዚሁ ዓመት ታትሞ ገበያ ላይ የዋለውን የንጉሱ አጥናፉን መሐፍ ስያሜ ተዋስኩ፡፡ . . . ስነምግባር፣ ግብረገብ፣ የማህበረሰብ ህግ፣…
Rate this item
(3 votes)
ደራሲ ፍለጋ የሚዋትቱ ገፀባህሪያትየተከበራችሁ አንባቢያን :-አንድ - የዛሬ ጽሑፋችን literature ማንበብ ለሚወዱ ሰዎች መደሰቻ (ምናልባትም መደነቅያ) ይሆናሉ ብ የምገምታቸውን ስራዎች ባጫጭሩ ይቃኛል፡፡ ኢጣልያዊው Luigi Pirandello (1867-1963) ሀያኛው ክፍለ ዘመን ካበቀላቸው Original (ፈር - ቀዳጅ) ደራስያን አንዱ ነው ይባላል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
አሁን፤ በመላው ደቡብ አፍሪቃና በአህጉር አፍሪቃ፤ እንዲሁም በሌላው ዓለም በኒልሠን ማንዴላና በነፃነትና ፍትህ ወዳጆች ዘንድ የማንዴላ ልደት እየተከበረ ነው፡፡ ከዘጠና ሶስት ዓመታት በፊት በአህጉር አፍሪቃ ደቡባዊ ክፍል፣ በደቡብ አፍሪቃ ሪፐብሊክ ኒልሠን ማንዴላ የተሠኘ ሠው በተወለደበት ወቅት፣ የአፓርታይድ ሥርዓት መድልኦና ግፍ…
Rate this item
(0 votes)
በሐምሌ9 ቀን 2003 ዓ.ም በወጣውአዲስአድማስጋዜጣላይ..ሳይንሳዊማስረጃወይስማወናበጃ..የሚል ጽሁፍአነበብኩኝ፡፡ሐፊው ጻፋቸውቃናአክራሪ..እምነተቢስ..መሆናቸውግልጽነው፡፡እኝህ ሰው ..በሃሳብ ሾተላቸው.. ልክ ሊያስገቡኝ በ..ምንም የለማውያን.. መንፈስ ብቅ ማለታቸው ገረመኝና ይህችን ያህል ነገር እጽፍ ዘንድ እንደገና በአዲስ አድማስ በኩል የብዕር ኩርኩሜን ብቅ አደረኳት፡፡ መቼም ማሰብ ካለማሰብ እጅጉን የሚልቅ ለመሆኑ ብዙ ማጣቀሻ አያሻውም፡፡