ህብረተሰብ
ደርሶ የሚያናግረን ምን ይሆን? ‹‹እንጃባህ!›› የሚል የአንባቢ ድምጽ ጎልቶ ይሰማኛል፡፡ የሰው ልጅ ባለፈ ዘመኑ ሁሉ ሲወጣና ሲወርድ እዚህ ደረሰ፡፡ እንደወጣም አልቀረ፤ እንደወረደም አላደረ፡፡ ይሄ ለምን ሆነ? ሰው ፊቱን እንጂ ኋላውን አይመኝምና፡፡ ኋላውን ዞር ብሎ ያያል፤ ነገር ግን ወደ ፊት ይራመዳል፡፡…
Read 2019 times
Published in
ህብረተሰብ
“ሰው ከተሰማራ እንደ የስሜቱ ከዋለበት ስፍራ አይቀርም ማፍራቱ” ይባላል። ሁለቱ ወንድማማቾች ፍፁም ዘካሪያስ እና ነብዩ ዘካሪያስ፣ ለዚህ አባባል ሁነኛ ምሳሌዎች ናቸው። ፍፁም ዘካሪያስ፤ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ታህሳስ 26 ቀን 1979 ዓ.ም ተወለደ። ቅድመ መደበኛ ትምህርቱን በስድስት አመቱ፣ በአቃቂ ክፍለ ከተማ…
Read 1043 times
Published in
ህብረተሰብ
ከድምጻዊነት ተሻግሮ፣ በሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋችነት እና በሙዚቃ ቀማሪነት ደረጃ፣ የሴት ሙዚቀኞች ተሳትፎ፤ እስከ ዛሬ ለማየት ባልታደልንበት ኹኔታ፤ እማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ ግን፤ በክላሲካል ሙዚቃ ዘርፍ በብቸኛ የሙዚቃ ቀማሪነት እና ፒያኒስትነት ጉልህ የታሪክ ቦታ ይዘዋል፡፡ እማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ (ከምንኩስናቸው በፊት…
Read 1692 times
Published in
ህብረተሰብ
(ኦምራን ሚኻኤል ኢቫኖቭ፤ ከ1900- 1986 የኖረ ፈላስፋና መምህር የነበረ፣ ትውልዱ ቡልጋሪያ የሆነና ከ1937 ጀምሮ ፈረንሳይ የኖረ ነው፡፡ በስራዎቹ በዋናነት የሚያነሳው ሰዎችንና ለፍፁምነት የሚደረግ ጥረትን ነው፡፡ ይህንኑ መሰረታዊ ጥያቄ ታዲያ በሚያስገርም መልኩ ነው ለመመለስ የሚሞክረው፡፡ አገላለፁ የሚያነሳቸውን ርዕሰ ጉዳዮች በተግባር ለመሞከር…
Read 1090 times
Published in
ህብረተሰብ
ወጣቱ ዕውቀትና ጊዜ ገንዘብ መሆናቸውን አይረዳም ወጣት አብይ ዓለም ከጥቂት አመታት በፊት ስለ ኢኮሎጅ ምስረታና ዝቅተኛውን የህብረተሰብ ክፍል በቱሪዝም ተጠቃሚ ስለማድረግ ሲናገር፣ ብዙዎች ጤንነቱን ተጠራጥረው ነበር፡፡ “አውሮፓ ተንደላቅቆ መኖር እየቻለ ገጠር፤ ለገጠር ለመኳተን የሚቆዝመውስ በምን ምክንያት ነው?” በማለት እርሱ ወርቅ…
Read 1536 times
Published in
ህብረተሰብ
ኪሳራው የኔ ብቻ ሳይሆን የሀገርም ጭምር ነው” - አቶ አለምሰገድ ይፍሩ አቶ አለምሰገድ ይፍሩ የ”አለምሰገድ ይፍሩ ጠቅላላ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ድርጅት ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ ናቸው። እ.ኤ.አ ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ ኑሯቸውን በሰሜን አሜሪካ ኮሎራዶ አድርገዋል። ከሀገር ከመውጣታቸው በፊት በወላይታ ዞን…
Read 1188 times
Published in
ህብረተሰብ