ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
ጆሴፍ ፑልቲዘር፤ ጋዜጠኛ፣ መርማሪ ሪፖርተር፣ አሳታሚ፣ የፕሬስ ነጻነት ጠበቃ ነበር፡፡በኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያውን የጋዜጠኝነት ት/ቤት ከፍቷል - በተጨማሪምለጋዜጠኝነትና ሥነጽሁፍ ዘርፎች፣ ዝነኛውን የፑልቲዘር ሽልማትም ፈጥሯል፡፡ጆሴፍ ፑልቲዘር፤ የተሻለ የዕይታ ብቃት ይዞ ቢወለድ ወይም ቼዝ መጫወት ባይችል ኖሮ፣ ጋዜጦቻችን ዛሬ ከምናውቃቸው የተለዩ ይሆኑ ነበር፡፡…
Rate this item
(2 votes)
ቅዳሜ ነሐሴ 6 ቀን 2015 ዓ.ም በሀገር ፍቅር ቴአትር ትንሹ አዳራሽ፣ የደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ ‹‹የአማርኛ ጥበበ ቃላት ቅኝት›› መጽሐፍ በተመረቀበት ዕለት፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር ረዳት ፕሮፌሰር ደረጀ ገብሬ፤ በመጽሐፉ ላይ ባቀረቡት የዳሰሳ ጽሑፍ፤ ‹‹ጥበበ ቃላት በመጽሐፍ መልክ ተጠርዞ…
Rate this item
(2 votes)
የምድር ቃላት በአንድ ላይ ቢያብሩ በማይተረጉሙት፣ የሀሳብ ጥልቀት በማይደርስበት፣ ጥበብህ የማየውንም ሆነ የማላየውን አለማት የፈጠርክ ፈጣሪ ሆይ እባክህን ሁለንታን በሚገዛው ሚስጥራዊ መንፈስህ ውስጥ ሆነህ አንድ ጊዜ አድምጠኝ፤ ማንነትህን ልፈልግ ሀሳቤን ልዘረጋው ነው፡፡ መልስን አድና እውነትን ልትኖር በፈቀደችው ነፍሴ… እንዲህ አድርገህ…
Rate this item
(1 Vote)
“…ከመሰላሉ ማውረድ አለባቸው የሚላቸውን ሰዎች ዝንተ አለማቸውን ስማቸውን እንደ ተራራ ሲቆለል የኖረ ነው” የሚል የፅሁፍ መግቢያ ያደረገውን… የፅሁፉም ርእስ … “ደራሲ ብሎ ጠቢብ አይታየኝም” … የሚል ነበር፡፡ በእኔ በኩል ፀሃፊ ከመግቢያውም መስተካከል አለበት እላለሁ፡፡ ለዚህም የማነሳው ሃሳብ እነዚህ ሰዎች… ወደ…
Rate this item
(1 Vote)
ቆሜ መንገዱን ስቃኝ፥ድንገት ስሜት ቢደቃኝ፥ዓይኔን ገልጬ አየሁት፥ ጊዜ ጃርትን ይመስላል፥ሲኼድ በአውራ ጎዳናው፥ገላው እሾህ ይጥላል።መቼ ነው ይኼን ግጥም የጻፍኩት? ለምንስ ዛሬ ደገምኩት? የተሻሻለ ነገር ስለሌለ መሆን አለበት። የ”ነበር” ስሜቶችን በ “ነው”ካገኘናቸው፣ብሎም ወደ “ይሆናል” ካሻገርናቸው መኖር ብላሽ። ‘Every end is a new…
Rate this item
(0 votes)
”--ጦርነት መፍትሄ አይኾንም፤ ከትናንት እንማር፤ ችግሮችን በውይይት እንፍታ፤ በሀገራችን ሰሜናዊ ክፍል ለሁለት ዓመታት የተካሄደው ጦርነት ካደረሰብን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ገና በቅጡ እንኳ ባላገገምንበት በዚህ ወቅት፣ ዳግም ወደ ሌላ መጠነ ሰፊ የእርስ በርስ ግጭት መግባት፣ በሕዝባችን ላይ የሚያደርሰው ማኀበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ስነ…
Page 8 of 265