ንግድና ኢኮኖሚ
• 61.3 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ አስመዝግቧል • በቴሌ ብር ከ21.8 ሚ በላይ ደንበኞች በማፍራት፣ 303.ቢ ብር ተንቀሳቅሷል • ከፍተኛ ግብር በመክፈል ለ3 ተከታታይ ዓመታት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆኗል ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 61.3 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ በማግኘት የእቅዱን…
Read 155 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ኢትዮጵያ ለዓለም ካበረከተችው እንቁ ስጦታዎች መካከል ቡና ዋነኛውና የመጀመሪያው ነው፡፡ ቡና ዛሬ በዓለም ላይ በየቀኑ ከ3 ቢሊዮን በላይ ስኒ ይጠጣል፡፡ ከ50 በላይ ሀገሮች ይመረታል፡፡ ከ120 ሚሊዮን በላይ የዓለም ህዝብ ኑሮው በቡና ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ጥናቶች እንደሚያሣዩት፤ የቡና የጤና ጠቀሜታዎች ብዙ ናቸው፡፡…
Read 141 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የግል ሚዲያውን ለመታደግ የማስታወቂያ ህጉ መሻሻል አለበት አቶ ቴዎድሮስ ሽፈራው ይባላሉ። ሥራ ፈጣሪና ኢንቨስተር ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅት “ናሁ“ ቴሌቪዥንን ጨምሮ የተለያዩ ኢንቨስትመንትና ኩባንያዎች ባለቤት ናቸው፡፡ “ወደ 7 ገደማ ኩባንያዎችን ማቋቋም ችያለሁ፤ ህልሜም ሩጫዬም ገና ነው” የሚሉት አቶ ቴዎድሮስ፤ ከተሰማሩባቸው የኢንቨስትመንት…
Read 363 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በ564 ሚሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታልና በ702 ሚሊዮን ብር የተፈረመ ካፒታል፣ በ10ሺ ባለአክሲዮኖች የተደራጀው አሐዱ ባንክ፤ በመጪው ቅዳሜ ሐምሌ 9 ቀን 2014 ዓ.ም ሥራ እንደሚጀምር አስታወቀ።በአገልግሎት አሰጣጥና በቴክሎጂ አጠቃቀም በኩል ያለውን ሰፊ ክፍተት ለማጥበብ አቅዶ የተነሳው አሐዱ ባንክ፤ ይህንን የተሻለ የባንክ…
Read 187 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Sunday, 10 July 2022 19:40
ከ100 በላይ አለም አቀፍ የግንባታ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው
Written by Administrator
በአለም አቀፍ ደረጃ የኮንስትራክሽን ንግድ ትርዒት በማዘጋጀት የሚታወቀው “ቢግ ፋይቭ” የተባለው ድርጅት አገር በቀል ከሆነው ኤትኤል ኤቨንትና ኮሚዩኒኬሽን ጋር በመተባበር በሚያዘጋጁት አውደርዕይ ላይ ከ100 በላይ አለም አቀፍ የግንባታና የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች ይሳተፉበታል ተብሏል። በአውደ ርዕዩ የሚሳተፉት ስመጥር አለምአቀፍ የግንባታ ኩባንያዎች ልምዳቸውን…
Read 188 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ማዕከሉን ለማደራጀት 230 ሚ. ብር ፈጅቷል ዳሽን ባንክ በአይነቱ የተለየና በግል ባንኮች ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውን “Tier lll” የተሰኘ ዘመናዊ የመረጃ ማዕከል ሐሙስ ረፋድ ላይ በዋና መስሪያ ቤቱ አስመርቆ ስራ ጀመረ። ይህን የመረጃ ማዕከል ለማደራጀት ከ230 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ማድረጉም…
Read 194 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ