ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(3 votes)
ቤዝ ሶሉሽን ፕሮጀክት የተባለ ድርጅት፤ የአዲስ አበባ ከተማን የመኖሪያ ቤት ችግር ይፈታል የተባለ ዘዴን ለአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ኤጀንሲ አቅርቦ ተቀባይነት ማግኘቱን አስታወቀ፡፡የቤዝ ሶሉሽን ዋና ጠንሳሽ አቶ ናደው ጌታሁን ባለፈው ሐሙስ በስካይ ላይት ሆቴል በሰጡት መግለጫ፤ በከተማው ውስጥ 500 ካሬ…
Rate this item
(0 votes)
 ዶ/ር ገመቺስ ማሞ በፕሬዚዳንትነት የሚመሩት የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ባለፈው ሰኔ 25 ቀን 2011 ዓ.ም ምሽት “የኢትዮጵያ ዶክተሮች ቀን”ን፤ ለሁለተኛ ጊዜ፣ በራስ ሆቴል፣ በተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች አክብሯል - “አልመው፣ አግኘው፣ ውደደው (Dream it, Find it, Love it”) በሚል መርህ፡፡ በፕሮግራሙ…
Rate this item
(2 votes)
• “ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች፣ ዶላር አያመነጩም፤ የውጭዎቹ ዶላር ይዘው ነው የሚመጡት” ብሔራዊ ባንክ • “ዜግነትን መሰረት ያደረገ የብድር መመሪያ ለአገር ውድቀት ነው” የግል ባንክ ፕሬዚዳንት • የንግድ ውድድርና ሸማቾች ባለስልጣን ብሔራዊ ባንክን ማብራሪያ ጠየቀ ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎችን አገር ውስጥ በማምረት የሚተኩ…
Rate this item
(1 Vote)
 • በሆቴል ኤክስፖው 5 ቢሊዮን ብር ይንቀሳቀሳል ተብሏል • ለቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ አስተዋፅኦ ያደረጉ ተሸልመዋል 7ኛው ዙር የሆቴል ሾው አፍሪካ የሆስፒታሊቲና የቱሪዝም ኤክስፖ ባለፈው ሐሙስ ተከፍቷል፡፡ በኦዚ የሆቴልና ሆስፒታሊቲ አማካሪ ድርጅት በየዓመቱ በሚዘጋጀው በዘንድሮው ኤክስፖ ላይ ከአገር ውስጥና ከውጭ አገራት…
Rate this item
(0 votes)
የውሃ ማከሚያ እንክብል አኳታብስ አስመጪ የሆነው ሲትረስ ኢንተርናሽናል በኮሌራ ለተጠቁ አካባቢዎች 800ሺህ ብር ግምት ያለው አንድ ሚሊዮን አኳታብስ የውሃ ማከሚያ እንክብሎች በነፃ ሰጠ፡፡ ባለፈው ረቡዕ በስካይ ላይት ሆቴል የተካሄደው የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ስምፖዚየም ሲያበቃ የሲትረስ ኢንተርናሽናል ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ…
Rate this item
(0 votes)
 የስፖርት ትምህርትና የበጐ ሥራውን በ1995 ዓም አንድ ላይ የጀመረው ኤርሚያስ ገሠሠ ጂምና ማርሻል አርት ማዕከል (ጅት ኩን ዱ ት/ቤት)፤ ዘንድሮ ለ16ኛ ጊዜ የፋሲካን ፆም ፍቺ ምክንያት በማድረግ ከ700 በላይ ለሆኑ ነዳያን የምሳ ግብዣ አደረገ፡፡ የማርሻል አርት (ጅት ኩን ዱ)ጥበብን በማስተማር…