ንግድና ኢኮኖሚ
በኢትዮጵያ 27 ሚሊዮን የአዕምሮ ሕሙማን ይገኛሉ በጥቅምት ወር 2009 ዓ.ም በጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ የአዕምሮ ህክምና ክፍል ባልደረቦች፤ “የአዕምሮ ጤናን ቀን” ለማክበር ወዲያና ወዲህ ተፍ ተፍ ይላሉ። በስፍራው ጋዜጠኞች፣ የህሙማን ቤተሰቦች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ ይኸኔ ከፍተኛ ደረጃ የደረሰ ሽዞፈርኒያ የተባለው የአዕምሮ…
Read 3076 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 08 December 2018 14:53
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከ1.3 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን ማዕከላት ዛሬ ያስመርቃል
Written by መንግስቱ አበበ
331 የሕክምና ዶክተሮችና የማስተርስ ተማሪዎች ይመረቃሉ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለግቢው ተማሪዎች፣ ለአካባቢው ኅብረተሰብና የጎረቤት አገራትን ጭምር ማገልገል እንዲችሉ ሲያስገነባቸው የቆየውን 4 ትላልቅ ማዕከላት ዛሬ ያስመርቃል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ለሜሳ ምረቃውን አስመልክተው ባለፈው ማክሰኞ ቦሌ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣…
Read 3322 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የዌብሳይት ዲዛይን ልማት ኩባንያ የሆነው አሀዱ ዌብ፤ ላለፉት 7 ዓመታት ኢትዮ ሰርችና በዌብ ሆስቲንግ ሲሠራ ቆይቶ ባለፈው ዓመት የጨረታ መከታተያ አፕሊኬሽን መጀመሩንና በቅርቡ ደግሞ ተጠቃሚዎች የጨረታ ሰነድ ማግኘት የሚችሉበትን መንገድ (Bid on Line) ይፋ ማድረጉን የኩባንያው መሥራችና ባለቤት አቶ አብረሃም…
Read 3927 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
አዋሽ ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት (2017/18) ባደረገው እንቅስቃሴ፣በባንኩና በግል ባንኮች ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ እጅግ አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡ ባንኩ የዛሬ ሳምንት በሒልተን ሆቴል ባካሄደው የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ መደበኛና 15 ድንገተኛ ጉባኤ፣ የዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ታቦር ዋሚ ባቀረቡት ዓመታዊ ሪፖርት፣ ያለፈው…
Read 4399 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ለ6 በጐ አድራጐት ድርጅቶች አንድ ሚሊዮን ብር ለመለገስ ወሰነ ዘመን ባንክ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ በሁሉም የሥራ ዘርፎች መልካም ውጤት ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡ ባንኩ፣ ባለፈው ሳምንት በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ባደረገው 10ኛ መደበኛና ዘጠነኛ ድንገተኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ…
Read 3640 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በተጠናቀቀው በጀት ዓመት አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡ ሕብረት ኢንሹራንስ ባለፈው ማክሰኞ በሸራተን አዲስ ሆቴል ባካሄደው 24ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ፣ የዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢው አቶ ግርማ ዋቄ ባቀረቡት ዓመታዊ ሪፖርት፤ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት…
Read 2715 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ