ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
ከሶስት ዓመት በፊት ግንባታው ተጀምሮ በቅርቡ የተጠናቀቀውና 100 ሚሊዮን ብር የወጣበት “አዲሲኒያን” ዓለም አቀፍ ሆቴል ባለፈው ረቡዕ ተመርቆ ሥራ ጀመረ፡፡ ባለ አራት ኮከብ ደረጃ እንዳለው የተነገረለት ዘመናዊው ሆቴል፤ሁለት ትላልቅ ሬስቶራንቶች፣ የተለያየ ደረጃ ያላቸው 60 የመኝታ ክፍሎች፣ ጂም ሃውስ ስፓ እና…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት ለአገሪቷና ለቢዝነስ ሰዎች ከፍተኛ ጥቅም እንደሚሰጥ የታመነበትን “የኢትዮጵያ ቢዝነስ ተቋማት ሞዴል የሥነ ምግባር መመሪያ” ለመጀመሪያ ጊዜ አዘጋጅቶ አስመረቀ፡፡ ባለፈው ሳምንት በሒልተን ሆቴል በፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የተመረቀው የሥነ ምግባር መመሪያ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋ በንግድና አገልግሎት፣…
Rate this item
(1 Vote)
“ያለው ጥሬ ዕቃ ከሦስት ዓመት በላይ አያስኬደንም” በኢትዮጵያ ብቸኛው የአልሙኒየም አምራች ኩባንያ “ኢንተር አፍሪካ ኤክስትሩዥን”፤የጥሬ እቃ አቅርቦቱን በማዕድን ቁፋሮ ለማግኘት በማቀድ ለማዕድን ሚኒስቴር የፈቃድ ጥያቄ ማቅረቡን ገለጸ፡፡ ቃሊቲ ቁስቋም ማሪያም አካባቢ የሚገኘውና ከ10 ዓመት በፊት በ45 ሚሊዮን ብር የተመሰረተው ኩባንያው፤በአሁኑ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ገቢዎች ባለሥልጣን “ሁላችንም ኃላፊነታችንን እንወጣ!” በሚል መሪ ቃል ለ7ኛ ጊዜ የግብርና ቀረጥ ሳምንት እያከበረ ነው፡፡ገቢ የህልውናችን መሰረት ስለሆነ ህብረተሰቡ ስለግብር፣ ታክስና ቀረጥ ያለውን ግንዛቤ ከፍ በማድረግ ርእሰ ጉዳዩ አድርጐ እንዲወያይባቸው ከጥር 23 እስከ የካቲት 1 ቀን የሚቆይ የአንድ ሳምንት…
Rate this item
(3 votes)
ከ100ሚ ብር በላይ ወጪ ተደርጐበታል የአዲስ አበባ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ በአሁኑ ወቅት ዓለምና ትላልቅ (ሜትሮ ፖሊታንት) ከተሞች የሚጠቀሙበትን ኤክስ ፒ (XP) የተባለ የመጨረሻ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት ትራንስሚተር ዛሬ በ11 ሰዓት በማዘጋጃ ቤት ግቢ በይፋ በማስመረቅ የ18 ሰዓት ቀጥታ ስርጭት እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ቴለር ኤንድ ሰንስ የተባለው የእንግሊዝ ኩባንያ፣ የአገሪቱን ኩባንያዎች የመመዝገብ ስልጣን በተሰጠው ካምፓኒስ ሃውስ የተሰኘ የመንግስት ተቋም ላይ፣ ስሜን ሲመዘግብ የአንዲት ፊደል ግድፈት በመፈጸም ለተለያዩ ቀውሶች ዳርጎኛል ሲል በመሰረተው ክስ የ9 ሚሊዮን ፓውንድ ካሳ እንዲከፈለው ፍርድ ቤት እንደበየነ ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ፍርዱ…