ንግድና ኢኮኖሚ
ብዙ ወጣቶች ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ያለ ስራ ቁጭ የሚሉት ሀሳብ ስለማያፈልቁ፣ እውቀት ስለሌላቸው ወይም የስራ ፍላጎት ማጣትም አይደለም ይላሉ አንጋፋ የቢዝነስ ባለሙያዎች። ይልቁንም የእነዚህ ወጣቶች ትልቁ ፈተና ሀሳባቸውን እውን የሚያደርጉበት የመነሻ ካፒታል፣ የመስሪያ ቦታና የሚያማክራቸው ባለሙያ ማጣት እንጂ። ይህን በእጅጉ የተረዳው…
Read 1685 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 31 July 2021 00:00
ቢጂአይ ኢትዮጵያ ከ1500 በላይ ሰዎችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችል ድጋፍ አደረገ
Written by Administrator
ቢጂአይ ኢትዮጵያ፤ በጉራጌ ዞን የጋሶሬ ቀፍ 1 እና 2 ከተማን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ የሚስችል ድጋፍ አደረገ፡፡ድርጅቱ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ባለስልጣን ሆሳዕና ቅርንጫፍ ቢሮ የጋሶሬቀፍ 1 እና 2 ከተማ ነዋሪዎች ያለባቸውን የኤለክትሪክ ኃይል ችግር ለመቅረፍ የሚያስችልና ከ1500 በላይ አባውራዎችን…
Read 1515 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ምርቶቹን ለተለያዩ የዓለም አገራት ገበያ እያቀረበ ነው “ኬር ኤዥ ኢትዮጵያ” የተሰኘው ቆዳ አምራች ድርጅት ምርቶቹን በስፋት ለማስተዋወቅ አለም አቀፍ ብራንድ አምባሳደር መሾሙን ገለፀ፡፡ባለፉት አምስት ዓመታት የቆዳ ውጤቶች በማምረት ለሀገር ውስጥና ለተለያዩ የዓለም አገራት ገበያ በማቅረብ በአገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ…
Read 1716 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የመጀመሪያዎቹን ምርቶች ለ250 የከተማ አርሶ አደሮች በስጦታ አበርክቷል ለም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጀነሬተር ሸልሟል አዲስ አበባ ተወልደው ባደጉት ሁለት ወጣቶች የተመሰረተውና 550 ሚ.ብር የወጣበት ማንቶ ኢንዱስትሪያል ግንባታው ተጠናቅቆ የከተማ ግብርና መሳሪያዎችን ማምረት ጀመረ፡፡ የመጀመሪያዎቹን ምርቶች አዲስ አበባ ለሚገኙ 250 የከተማ ግብርና…
Read 1904 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ለ6 ሺ ሰዎች የስራ ዕድል ፈጥረዋል የባለ ኮከብ ሆቴልና የገበያ አዳራሽ የመሰረት ድንጋይ ተጥሏል የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና መቀመጫ በሆነችው በደብረ ብርሃን ዙሪያ ሥራ የጀመሩ 10 አምራች ኢንዱስትሪዎች ተመረቁ፡፡ በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ…
Read 2124 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 19 June 2021 18:13
‹‹ሄሎ ታክሲ›› የመጀመሪያውን ተንቀሳቃሽ የነዳጅ ማደል አገልግሎት ሊጀምር ነው
Written by Administrator
50 የነዳጅ ማደያ መኪኖች በቅርቡ ይገባሉ ተብሏል 200 መኪኖችን ትናንት ለደንበኞቹ አስረክቧል ‹‹ሄሎ ታክሲ›› በአገራችን በአይነቱ የመጀመሪያ ነው የተባለውንና መኪኖች በእንቅስቃሴ ላይ እያሉ ነዳጅ ቢያልቅባቸው ሊሞሉ የሚችሉበትን ተንቀሳቃሽ የነዳጅ ማደያ አገልግሎት ሊጀምር እንደሆነ ገለፀ፡፡ ከትናንት በስቲያ በመስቀል አደባባይ በተከናወነው ስነ-ሥርዓት…
Read 1881 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ