Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
በአዳማ ከተማ ቀደም ሲል የደረጃ ሐ ቁርጥ ግብር ከፋይ የነበሩ ነጋዴዎች፣ ዘንድሮ ..ደረጃ ሀ ሆናችኋል.. መባላቸው እጅግ አስጨንቋቸዋል፡፡ ሌላው ጭንቀታቸው ደግሞ፣ ምን ያህል እንደተወሰነባቸው ያለማወቃቸው ነው፡፡ ግብር ወደሚከፍሉበት መ/ቤት ሄደው ምን ያህል እንደተወሰነባቸው ሲጠይቁ ..ደረጃ ሀ ስለሆናችሁ ምን ያህል እንደምትከፍሉ…
Rate this item
(0 votes)
የናይሮቢ መሐል ሰፈሮች በቱሪስት የተጨናነቁ ናቸው፡፡ የሕንጻው ውበትና ጥራት ከአውሮፓ ትናንሽ ከተሞች ጋር ያመሳስላቸዋል፡፡ በበርካታ ዘመናዊ መኪኖች የተሞላውን ጠባብ የኬንያ መንገዶች እያቆራረጥኩ ለሣምንት የከረምኩበትን ..ዳውን ታውን.. ትቼ በርካታ ሶማሌያውያን እና ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መኖሪያ ናት የተባለችውን ..ኢስሊ..ን ለመጎብኘት መንገድ ጀመርኩ፡፡
Saturday, 06 August 2011 15:51

ከበለፀጉት እንማር!

Written by
Rate this item
(0 votes)
እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ማናቸውንም ነገር ልንማረውና ልናውቀው ከፈለግን ከትክክለኛው ባለቤቱ ብናገኘው ይመረጣል፡፡ ግብርናን ከገበሬው፣ የወጥ ቤት ሙያን ከወጥ ቤቷ ወይም ከምግብ አብሳዩ፣ ሹፍርናን ከሹፌሩ፣ ጋዜጠኝነትን ከጋዜጠኛው ወዘተ ሁሉንም ከባለቤቱ ወይም ከባለሙያው (ከሚያውቀው እንደማለት) ስንማረው ነው ጉዳዩ በቀላሉ የሚገባን፡፡ ሃብትና ንብረት…
Saturday, 06 August 2011 15:42

የሴቶች ገፅታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አዲስ የልማት ራዕይ ከአጋሮቹ ከኢንቪዥን ቢዮንድ ቤዚክ ኒድስ አሶሲየሽን ከሴቶችና ህፃናት ልማት ድርጅት እና ከማህበረሰብና አካባቢ ልማት አገልግሎት ከሚባሉ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ..የሴቶች ገፅታ ክፍል 2.. በሚል ርዕስ የተሰጠው የስዕል አውደርዕይ በብሔራዊ ቴአትር አርት ጋለሪ ከነሀሴ 4 - ነሀሴ…
Saturday, 06 August 2011 15:42

የምናብ ውጤት ነው!

Written by
Rate this item
(2 votes)
ከሦስት አሰርት ዓመታት በፊት የሆነ ነው፡፡ ጉንሳዩሉስ የተባለ ወጣት ቄስ በአሜሪካ ቺካጐ ግዛት የሚታተሙ ጋዜጦች ላይ በቀጣዩ እሁድ በዓይነቱ ለየት ያለ ትምህርት እንደሚሰጥ የሚገል ማስታወቂያ አስነግሮ ነበር፡፡ወጣቱ ቄስ በማስታወቂያው ላይ እንደጠቆመው የሚሰጠው ትምህርት ርዕስ ..አንድ ሚሊዮን ዶላር ቢኖረኝ ምን አደርግበት…
Rate this item
(0 votes)
አቶ ማሞ አብዲ በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የዋና ዳይሬክተር የታክስና የጉምሩክ ጉዳዮች አማካሪ ናቸው፡፡በዘንድሮው ዓመት የግብር ተመን ቀደም ሲል ከነበረው በ10 እጥፍ እና ከዚያ በላይ መደረጉ ለንግዱ ማኅበረሰብ xSdNU•L”” ተመኑ ምን ያህል አግባብ nW? በ2003 ዓ.ም መንግሥት በሠጠው ውሳኔ መሰረት…
Page 79 of 79