Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ንግድና ኢኮኖሚ

Saturday, 19 November 2011 15:04

የኢንተርፕሪነር ሳምንት

Written by
Rate this item
(4 votes)
እየተጠናቀቀ ባለው ሳምንት ከህዳር 4- ቀን ዓም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ4ኛ፣ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀውን የኢንተርፕሪነሮች ሳምንትን በተመለከተ፤ በኢምፓክት ካፒታል በኩል ለተሰባሰቡት የፕሮግራሙ አዘጋጆች የድጋፍ ሀሳባቸውን የገለጹት ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ በመልዕክታቸው፤ በኢትዮጵያም የኢንተርፕሪነሮች ሳምንት በመዘጋጀቱ መደሰታቸውን አመልክተው “እኔም በኢንተርፕሪነርነት ብዙ…
Rate this item
(0 votes)
የአገራችን ባለስልጣናትስ የግድ የሚሊዮን ብር መኪና መያዝ አለባቸው?ዘመኑ፤ የሶስኛው መንገድ (የቅይጥ ኢኮኖሚ) ቀውስ የሚተረክበት ዘመን ነውበእዳ ተዘፍቀው በቀውስ እያታመሱ ያሉት የአሜሪካ እና የአውሮፓ መንግስታት፤ ወጪዎቻቸውን ለመቀነስ እዚህም እዚያም እየተውተረተሩ ናቸው። ነገር ግን፤ ብዙዎቹ ጊዜያዊ እፎይታን ለማግኘት እንጂ፤ የችግሩን ስረ መሰረት…
Rate this item
(1 Vote)
ወርቅነህ አታላይ እባላለሁ፡፡ በጎጃም፣ ሜጫ ወረዳ፣ በመራዊ ቀበሌ በ1974 ዓ.ም ነው የተወለድኩት፡፡ በትውልድ መንደሬ እስከ 7ኛ ክፍል ተምሬያለሁ፡፡ ትምህርቴን እንዳቋርጥ ምክንያት የሆነኝ ጤና ማጣቴና የወላጆቼ በፍቺ መለያየት ነበር፡፡ ወላጆቼ ከተለያዩ በኋላ የእናቴን መሬት ለማረስ ብሞክርም ውጤታማ መሆን አልቻልኩም፡፡ ለጤፍ አጨዳና…
Rate this item
(0 votes)
ከነገ በስቲያ ኦክቶበር 31 ቀን 2011 ዓ.ም የዓለማችን ሕዝብ ቁጥር 7 ቢሊዮን ይሞላል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡ የተባበሩት መንግሥት ፖፑሌሽን ፈንድ በዚህ ሳምንት አጋማሽ ባወጣው ሪፖርት፤ ሴቶች በ1960ዎቹ ከሚወልዷቸው አማካይ የልጆች መጠን ጋር ሲነፃፀር በአሁኑ ወቅት የሚወልዷቸው ልጆች ጥቂት ቢሆንም የዓለማችን…
Rate this item
(0 votes)
አንድ ታዳጊ በ16 ዓመቱ የቁጠባ (የባንክ) ሂሳብ ከፈተ የሚል ነገር መስማት የተለመደ አይደለም፡፡ ምክንያቱም፤ የቁጠባ ሂሳብ ሳይኖራቸው የሚሞቱ በርካታ ሰዎች አሉና! ወሬውን ሲሰሙ፣ ምናልባት የመጀመሪያ ጥያቄዎ፣ የት አገር የሚል ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ፡፡ እዚሁ ኢትዮጵያ ነው፡፡ ምናልባት የሀብታም ልጅ ከሆነ ወላጆቹ…
Rate this item
(0 votes)
ለመሆኑ የዛሬዋን ቅዳሜ የት ሆነው ነው ይህንን ጽሁፍ እያነበቡ የሚገኙት? ዝም ብዬ ልገምት፡፡ በአንድ ካፌ በራፍ ላይ ተሰይመው የወረደ ቡናዎትን እየተጎነጩ ሊሆን ይችላል፡፡ ስለ ቡናው ጣዕምና ጠቀሜታ እያሰቡ ከጋዜጣዎ ጋር ወግዎትን ቀጥለዋል ብዬ ልቀበል፡፡ እዚህች ላይ ግን ጥያቄ ላነሳ ነው፡፡…