ከአለም ዙሪያ
የአለም የጤና ድርጅት በአለም ዙሪያ የሚገኙ ሲጋራ አጫሾች ቁጥር ከአምስት አመት በፊት ከነበረበት ጋር ሲነጻጸር በመጠኑ ቅናሽ ማሳየቱንና የአጫሾች ቁጥር በ2015 ከነበረበት 1.32 ቢሊዮን ዘንድሮ ወደ 1.30 ቢሊዮን ዝቅ ማለቱን አስታውቋል፡፡ድርጅቱ ሰሞኑን ባወጣው አለማቀፍ ሪፖርቱ እንዳለው፣ በ2020 የፈረንጆች አመት ከአጠቃላዩ…
Read 2587 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
#ከትዳር ውጭ የሚወለዱ ኬንያውያን ውርስ አያገኙም; በኬንያ የተፈጠረው የኮንዶም እጥረት በከፍተኛ ሁኔታ መባባሱንና በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ በወር 455 ሚሊዮን ኮንዶሞች የሚያስፈልጉ ቢሆንም መንግስት ግን እያቀረበ ያለው 1.6 ሚሊዮን ብቻ መሆኑ ዜጎችን ለከፋ የጤናና ማህበራዊ ችግር ሊዳርግ እንደሚችል መነገሩን ዘ ኔሽን…
Read 855 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ታዋቂው ጎግል 2 ቢሊዮን በሚደርሱ የክሮም መፈለጊያ አውታር ተጠቃሚ ደንበኞቹ ላይ የድረገጽ መረጃ ምንተፋ ጥቃት ሊሰነዘር እንደሚችል ከሰሞኑ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፡፡ባለፉት ሁለት ሳምንታት በደንበኞች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች በከፍተኛ ሁኔታ መጨመራቸውን የገለጸው ጎግል፤ ከደረሰባቸው 25 ያህል ጥቃቶች መካከል ሰባቱ እጅግ አደገኛ መሆናቸውም…
Read 2524 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የፊሊፒንሱ መሪ ከልጃቸው ጋር ላለመፎካከር በምርጫ እንደማይወዳደሩ አስታወቁ በቀጣዩ ወር በሚካሄደው የሊቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለመወዳደር በዕጩነት የቀረቡት የቀድሞው የአገሪቱ መሪ ሙአመር ጋዳፊ ልጅ ሳይፍ አል ኢስላም ጋዳፊ፣ በአገሪቱ ወታደራዊ አቃቤ ህግ በወንጀል ስለሚፈለጉ በምርጫው መወዳደር የለባቸውም የሚል ተቃውሞ እንደገጠማቸው ሮይተርስ…
Read 2440 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
አጠቃላዩ የአለማችን ሃብት 514 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል የአለማችን አጠቃላይ ሃብት ከ20 አመታት በፊት ከነበረበት 156 ትሪሊዮን ዶላር በሶስት እጥፍ ያህል በማደግ በ2020 የፈረንጆች አመት 514 ትሪሊዮን ዶላር መድረሱንና ቻይና አሜሪካን በመብለጥ ቁጥር አንድ የአለማችን ሃብታም አገር ለመሆን መብቃቷን ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡ታዋቂው…
Read 3197 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ቶም ሃንከስ ለ12 ደቂቃ የጠፈር ጉዞ 28ሚ. ዶላር አልከፍልም ብሎ መቅረቱን ተናገረ ከዚህ አለም በሞት ቢለዩም በ2021 የፈረንጆች አመት ከፍተኛ ገቢ ያገኙ የአለማችን ዝነኞችን ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገው ፎርብስ መጽሔት፣ በህይወት ሳለ ከ43 በላይ መጽሐፍትን ለንባብ ያበቃው የህጻናት መጽሐፍት ደራሲው…
Read 7487 times
Published in
ከአለም ዙሪያ