ከአለም ዙሪያ
የግብፅን የናይል ታሪካዊ መብቶች ያስጠብቃል በሀይማኖት፣ በዘር፣ በፆታ እና በአካባቢ የፖለቲካ ፓርቲ መመስረት አይቻልም የግብፅ የጦር ኃይል አዛዥ በምርጫው ይወዳደራሉ ከግብፅ የታህሪር አደባባይ አብዮት በኋላ የተደረገውን ምርጫ አሸንፈው ስልጣን ላይ የወጡት “የሙስሊም ወንድማማቹ” ሞሀመድ ሙርሲ፤ በአጭር የስልጣን ዘመናቸው ህዝበ ውሳኔ…
Read 4539 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ 572 የኢትዮጵያ ደረጃዎችን ያፀደቀ ሲሆን ከዚህ ቀደም የወጡት ደረጃዎችም በአግባቡ እየተተገበሩ ስላልሆነ የማስፈፀም ሃላፊነት ያለበት ንግድ ሚኒስቴርን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት ሃላፊነታችን እንዲወጡ ኤጀንሲው ጠይቋል፡፡ በእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ 10ሺህ ያህል ደረጃዎች ለማፅደቅ ቃል የገባው ኤጀንሲው ለብሄራዊ የደረጃዎች ምክር…
Read 3080 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
…ከሪፍረንደም ወደ ደም!“እኔ ደቡብ ሱዳንን ነፃ አወጣት ዘንድ የተመረጥኩ የኑዌሮች ልጅ ነኝ… ተከተሉኝ ወደ ነፃነት እንሂድ!”በስተመጨረሻም ሱዳናውያን ከዘመናት የእርስ በርስ ጦርነትና የጎሳ ግጭት ትርፍ እንደሌለ ገባቸው፡፡ ከጠመንጃ የተሻለ አማራጭ ለመውሰድ ፈቃዳቸው ሆነ፡፡ ናሽናል ኮንግረስ ፓርቲና የሱዳን ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ በፈረሙት…
Read 4871 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Monday, 23 December 2013 09:22
የ2013 የአለማችን ሃያላን ጥቁር ሴቶች ከአስራ አንዱ ሃያላን ሴቶች ሶስቱ አፍሪካውያን ናቸው
Written by Administrator
በተሰማሩበት መስክ ጉልህ ስራ ሰርተዋል፣ የላቀ ውጤት አስመዝግበዋል፣ ብዙዎችን ተጠቃሚ አድርገዋል፣ ሃያልነታቸውንም አስመስክረዋል ያላቸውን የአለማችን ሴቶች በየአመቱ የሚመርጠው ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት፣ ዘንድሮም የ2013ን የአለማችን 100 ሃያላን ሴቶች ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ፎርብስ በመላ አለም ከሚገኙ የተለያዩ አገራት ከመረጣቸው 100 የአመቱ ሃያላን ሴቶች…
Read 8038 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በአይሁዶች ሚሽናህ ውስጥ “በእድሜ ዘመኑ የሰዎችን ልብ ደስ ለሚያሰኝ መልካም ስራ የተጋ፣ እነሆ የሌሎችን ቀንበር የተሸከመ፣ ከእርሱም ታላላቆችና ታናናሾች ለሆኑ ለወንዶችም ለሴቶችም ጠዋት በሆነ ጊዜ እንደሚገኝ ብርሃን የሆነ፣ እርሱ በሞቱም እንኳ ቢሆን በአምላክና በሰዎች ዘንድ እጅግ ይከብራል፣ ወደ ላይም ከፍ…
Read 7886 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Saturday, 30 November 2013 11:29
“የፍልሰት ጉዳይ መፍትሔ ካልተሰጠው የአፍሪካንና የአረቡን አለም ግንኙነት እስከማቋረጥ ሊደርስ ይችላል” - የኩዌት ፖለቲካ ተንታኝ
Written by Administrator
በመካከለኛው ምስራቅ በፐርሺያን ገልፍ ሰሜን ምእራብ ጫፍ የምትገኝ በረሀማ ነገርግን ስትራቴጂካዊ እና በነዳጅ ሀብት የበለፀገች አገር ናት። ለዜጎቿም ሆነ ለሌሎች አገሮች ዜጎች በነፃ ህክምና ትሰጣለች፡፡ የአገሪቱ ዜጎች ከመንግስታቸው ሌሎች የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችን ያገኛሉ፡፡ የኩዌት ዲናር አቅም ካላቸው ገንዘቦች በቀዳሚነት የሚመደብ ሲሆን…
Read 4802 times
Published in
ከአለም ዙሪያ