ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
የሳውዲ ልኡሎችና ባለስልጣናት በአገሪቱ ዋና ከተማ ሪሃድ የሚገኙ 18ሺ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ሰሞኑን እንደጐበኙ ተገለፀ፡፡ በሪያድ ከተማ በ“ፕሪስት ኖር ኢስት ሪሃድ ዩኒቨርሲቲ” ጊዜያዊ መጠለያ ተሰጥቷቸው የሚገኙትን ኢትዮጵያውያን የጐበኙት ልኡል ካህሊድ ቢን ባንዳር አብድልላዚዝና ወንድማቸው ልኡል ተርኪ ቢን አቡድሃል ቢን አብዱል አዚዝ…
Rate this item
(5 votes)
የጋምቢያው ፕሬዚዳንት ያያ ጃሜ “ኤች አይቪን አድናለሁ” በማለታቸው ለረጅም ጊዜ ከሚዲያ ዘገባ የማይጠፉ ፕሬዚደንት አድርጓቸው ነበር፡፡ በቅርቡ ደግሞ አገራቸው ከኮመንዌልዝ አባልነቷ መውጣቷን በድንገት ማወጃቸውን ተከትሎ የዓለም መነጋገሪያ ሆነዋል፡፡ ፕሬዚደንቱ ከ“ኒው አፍሪካን” መፅሄት ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ለጋዜጣው በሚመች መልኩ ተጠናቅሮ እንደሚከተለው…
Rate this item
(1 Vote)
ከ52 የአፍሪካ አገራት ኢትዮጵያ 33ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች ከ11 የምስራቅ አፍሪካ አገራት ደግሞ በ8ኛ ላይ ተቀምጣለች መልካም አስተዳደር ከ100% ሞሪሺየስ - 80 ቦትስዋና - 78 ኬፕቨርዴ - 77 ሲሸልስ - 78 ደቡብ አፍሪካ - 71 ሶማሊያ - 8 የሞ ኢብራሂም…
Rate this item
(5 votes)
በአሜሪካ ስለላ ድፍን አውሮፓ ተናውጧል!የመከላከያና የደህንነትን ነገረ ስራ ጉዳዬ ብለው የሚከታተሉ ባለሙያዎች፤ ሰላይና ተሰላይ በአንድ ጣራ ስር አድፍጠው የየፊናቸውን ጉዳይ የሚከውኑበት መስሪያ ቤቶች ቢኖሩ የስለላ ድርጅቶች ብቻ ናቸው ይላሉ፡፡ ኢትዮጵያውያን እንዲህ ያለው ሁኔታ ሲያጋጥማቸው ሁሌም የሚጠቀሙበት አንድ አሪፍ አባባል አላቸው፡-…
Rate this item
(4 votes)
“ሁሉም አይስላንዳዊ መጽሐፍ ይወልዳል”የሴቶች የፖለቲካ ፓርቲ ያላት ብቸኛ አገር ናት በዲሞክራሲያዊ ተቋማት ጥንካሬ ከዓለም ሁለተኛበአንድ ፓርቲ ተመርታ አታውቅም - በጥምር ፓርቲዎች እንጂ ባለፈው ሳምንት በዚሁ ጋዜጣ ላይ “አይስላንድ የደራሲያን ሀገር” በሚል ርዕስ ባቀረብኩት ጽሁፍ፣ ዋናውን ርዕሰ ጉዳይ ከማስረዳቴ በፊት ሀገሪቱን…
Rate this item
(2 votes)
ከጥቂት ሳምንታት በፊት በዚሁ ጋዜጣ “ፔን” በተባለ ከደራሲያን ጋር በሚሰራ ድርጅት ጋባዥነት አይስላንድ የተባለችውን አውሮፓዊት ሀገር ጐብኝቶ የመጣ አንድ ወዳጃችን በዋና ከተማዋ ሬይካቪክ በቆየባቸው ቀናት ከተመለከታቸው ነገሮች ውስጥ ይበልጥ ትኩረቱን የሳቡትን ለይቶ በመፃፍ አስነብቦን ነበር፡፡ በአይሁዶች ሚሽናህ “ካለው ላይ የጨመረ…