ከአለም ዙሪያ
በክርስቲያኖች ቅዱስ መጽሐፍም ሆነ በአይሁዶች ታናካህ ውስጥ አምላክ ከፈጠራቸው ህዝቦች ሁሉ አይሁዳውያንን ለይቶ “ህዝቤ” እያለ እንደሚጠራቸው በተደጋጋሚ ተገልጿል፡፡ ይህ ገለፃ ለአይሁዶች የሁልጊዜም መጽናኛቸው ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ በአለማችን ካሉት ህዝቦች ሁሉ ለጭፍጨፋና ለእልቂት የጣፋቸው እንደእነሱ ያለ ህዝብ ለሞት መድሀኒት እንኳ…
Read 6544 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ኢትዮጵያውያን ዘወትር በረባ ባልረባው እየተጣሉ የሚናቆሩ ሰዎች ሲያጋጥሟቸው አንድ የተለመደ አባባል አላቸው፡፡ እነሱኮ “አይጥና ድመት” ናቸው ይላሉ፡፡ በአለማችን ካሉ ሀገራት ሁሉ ነገረ ስራቸው ሁሉ የአይጥና የድመት የሆነ ለይታችሁ አውጡ ብትባሉ ከእስራኤልና ከፍልስጤም ሌላ ፈልጋችሁ ልታገኙ አትችሉም፡፡ ፍልስጤማውያን ያሲር አራፋትን የነፃነት…
Read 6331 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
አወንታዊና አሉታዊ ገፅታዎች ይህ በመላ አሜሪካ ተወዳጅ የሆነ የኒውዮርክ ታይምስ መጽሔት በበኩሉ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በ1990ዎቹ አምባገነኖችን በመገርሰስ ዴሞክራሲን ያሰፍናሉ ተብለው ከተሞገሱት የአዲሱ ትውልድ መሪዎች ዋነኛው መሆናቸውን ጠቅሶ፤ በልማት ላይ ባደረጉት አስተዋጽኦ እንደማመሰገነኑና ነገር ግን እ.ኤ.አ በ1995 ጠቅላይ…
Read 8585 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
እስልምናን ያንቋሽሻል ከተባለው ፊልም ጋር ተያይዞ በግብፅና በሊቢያ የተቀሰቀሰው ረብሻ ትላንት በአራተኛው ቀን ወደ ሃያ አገራት የተስፋፋ ሲሆን፤ የአሜሪካ፣ የእንግሊዝና የጀርመን ኤምባሲዎች የተቃዋሚዎች የጥቃት ኢላማ ሆነዋል፡፡የአሜሪካ ኒውዮርክና ዋሺንግተን ከተሞች የተፈፀሙት የሽብር ጥቃቶች 11ኛ አመት በሚከበርበት ማክሰኞ ቀን ነው ረብሻው በግብፅ…
Read 4456 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ባለፈው ሰኞ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት ሀሰን ሼክ መሀመድ ረቡዕ እለት ከተሞከረባቸው ግድያ አመለጡ፡፡ ለግድያ ሙከራው አልሸባብ ሀላፊነቱን ወስዷል፡፡ ፕሬዚዳንቱ የኬኒያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴርን ተቀብለው እያነጋገሩ ባሉበት ወቅት ከሆቴሉ ውጪ የቦምብ ፍንዳታ ድምጽ መሰማቱን የገለፀ በቦታው የነበረ አንድ የፖሊስ መኮንን፤…
Read 3727 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ጠቅላይ ሚኒስትር ጐልዳ ሜየር ዛሬ የኦሳማ ቢን ላደን መላ ታሪክ የሚተረከው ነበር እየተባለ ብቻ ነው፡፡ የእርሱ መገደል የአለም አቀፉ ፀረ ሽብርተኝነት ዘመቻ ፊታውራሪ ለሆነችው አሜሪካና አጋሮቿ የተወሰነ እፎይታ ማስገኘቱ ሳይታለም የተፈታ ነገር ነው፡፡ ግን ደግሞ ልክ እንደዚሁ ሁሉ ሌላም አንድ…
Read 4513 times
Published in
ከአለም ዙሪያ