Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ብልጡ አምባገነን ከስልጣን የለቀቁት በድርድር ነው የአረቡ አብዮት ማእበል ክፉኛ ካናወጣቸው አገሮች አንዷ የሆነችው የመን፣ የቀድሞ ፕሬዚደንት አሊ አብደላ ሳላህ የማታ የማታ ስልጣን በመልቀቅ፣ ከአንድ አመት ወዲህ የህዝብ አመፅ ከስልጣናቸው ያወረዳቸው አራተኛው የዓለማችን አምባገነነን መሪ ለመሆን በቅተዋል፡፡ ነገር ግን የአብደላ…
Rate this item
(0 votes)
ስለአሜሪካ ዝነኛ የሂፕ ሆፕ ሙዚቃ አቀንቃኞች ስታስቡ ድፍን አለሙን ሁሉ በአድናቆት እንዲያብድላቸው ያስገደዱበት ተወዳጅ የጥበብ ስራቸው ወደ አዕምሮአችሁ መምጣቱ አይቀርም፡፡ ከዚያ በመቀጠል ደግሞ ሥራቸው ያቀዳጃቸው ዝናና ባለጠግነታቸው ቢታሰባችሁ ጨርሶ የሚገርም አይደለም፡፡ ለምን ቢባል? የባለጠግነታቸው ነገር እንዲሁ ለወሬ ማጣፈጫ የሚቀርብ ሳይሆን…
Rate this item
(1 Vote)
የዓለማችን ልዕለ ኃያል አገር የሆነችው አሜሪካን ያለፉትን ስድስት አስርት ዓመታት ኃያልነቷን አስጠብቃ ያደረገችው ጉዞ ውጤታማ ነበር ለማለት ይቻላል፡፡ በተለይም በዓለም ዙሪያ በሰፊው የዘረጋችው የፖለቲካና የኢኮኖሚ መዋቅሯ ከወታደራዊ ጡንቻዋ ጋር ተደምሮ ፍፁማዊ ኃያልነት (absolute powerful) እንድትጎናጸፍ አስችሏታል፡፡ ይሁን እንጂ ከቅርብ ጊዜያት…
Rate this item
(13 votes)
በመካከለኛው ምሥራቅ ቀጠና ኃያል አገር እንደሆነች የምትታወቀው እስራኤል፣ በተደጋጋሚ ከአረቦች ጋር ባካሄደችው ጦርነት ማሸነፏ ይታወቃል፡፡ እስራኤል ጠንካራ በሆነው ወታደራዊ ኃይሏ፤ ከፍልስጤሞች ነፃ አውጭ ድርጅት ከነበረው ከፒ.ኤል.አ እስከ ኢንቲፋዳ ድረስ፣ ከሀማስ እስከ ሂዝቦላና ያሉት ፀረ-ጽዮናዊያን አቋም ያላቸዉን ኃይሎች በተለያየ ጊዜያት ያሉበት…
Saturday, 04 February 2012 13:05

ምስኪኗ ኢኳቶሪያል ጊኒ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የአገሪቱ የነዳጅ ሃብት የፕሬዚዳንቱ ነው የፕሬዚዳንቱ ልጅ 23 የቅንጦት አውቶሞቢሎች አሉት ባለፈው ሰሞን በጋቦንና በኢኳቶርያል ጊኒ ጣምራ አዘጋጅነት እየተካሄደ ያለውን የአፍሪካ የእግር ኳስ ዋንጫ በማስመልከት ሁለት አስገራሚ ዜናዎች ተሰምተዋል፡፡በኢኳቶሪያል ጊኒ የተደለደሉት ሀገራት የተዘጋጀላቸው ሆቴል እዚህ ግባ የሚባል ደረጃ የሌለው መናኛ…
Rate this item
(0 votes)
አሜሪካ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የዓለምን የኃያልነት መንበር ከቀድሞ ሶቭየት ሕብረት ጋር በጋራ በመያዝ፣ ከቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት በኋላ ደግሞ ብቻዋን ልዕለ ኃያል በመሆን ዘልቃለች፡፡ ላለፉት 60 ዓመታት ዓለምአቀፍ ሰላምን ለማስጠበቅ በመንቀሳቀስ፣ የጠብ ጫሪነት መንፈስ ያላቸውን መሪዎች በማስወገድ፣ የተፈጥሮ አደጋና ድርቅ…