ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 ከአጠቃላዩ የአለማችን ህዝብ 40 በመቶ ያህሉ የከፋ የውሃ እጥረት ችግር ሰለባ መሆኑንና በመላው አለም በመጪዎቹ ሰባት አመታት ጊዜ ውስጥ በድርቅ ሳቢያ 700 ሚሊዮን ያህል የተለያዩ አገራት ዜጎች ከመኖሪያ አካባቢያቸው ሊፈናቀሉ እንደሚችሉ ተነገረ፡፡የአለም የጤና ድርጅት በቅርቡ ያወጣው አንድ የጥናት ውጤት እንደሚለው፣…
Rate this item
(0 votes)
በዚምባቡዌ በ5 ወራት ብቻ 60 ሰዎች በዝሆን ተገድለዋል በመላው አለም በሚገኙ የተለያዩ አገራት በየአመቱ 4.8 ሚሊዮን ያህል አህዮች በህገወጥ ንግድ እየተሸጡ ለባህላዊ መድሃኒት መስሪያ ተብለው እንደሚታረዱና በዚህም አህዮችን ጭነትን ጨምሮ በዕለት ከዕለት ኑሯቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚጠቀሙ በርካታ አርሶ አደሮች ተጎጂ…
Rate this item
(0 votes)
 የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ጉድላክ ጆናታን በቅርቡ በሚካሄደው የአገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ እንዲወዳደሩ ከአንድ የአገሪቱ ፓርቲ ደጋፊዎች ጥሪ ቢቀርብላቸውም ሳይቀበሉት መቅረታቸውን ኦል አፍሪካን ኒውስ ዘግቧል፡የአገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ፓርቲዎች ለቀጣዩ ምርጫ የሚያቀርቡትን ዕጩ እስከ ሰኔ 3 እንዲያሳውቁ ቀነ ገደብ ማስቀመጡን ያስታወሰው ዘገባው፤…
Rate this item
(0 votes)
ብራዚል ከአለማችን አገራት መካከል በርካታ የእግር ኳስ ተጫቾቿ በውጭ አገራት የእግር ኳስ ሊጎች የሚጫወቱባት ቀዳሚዋ አገር መሆኗንና ባለፉት አምስት አመታት 1 ሺህ 219 ብራዚላውያን የእግር ኳስ ተጫዋቾች በተለያዩ ሊጎች እንደተጫወቱ ሰሞኑን የወጣ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ከእነዚህ ብራዚላውያን የእግር ኳስ ተጫዋቾች መካከል 65…
Rate this item
(0 votes)
ሰሜን ኮርያ በፕሬስ ነጻነት ጭቆና አቻ አልተገኘላትም ባለፉት 5 አመታት ከ85 በመቶ በላይ የሚሆነው የአለም ህዝብ የፕሬስ ነጻነት ጭቆና እንደተባባሰበትና በመላው አለም 455 ጋዜጠኞች መገደላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡ሪፖርተርስ ዊዛውት ቦርደርስ የተባለው የፕሬስ…
Rate this item
(2 votes)
አገራቸው የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎቿን ከመቼውም በተለየ ፍጥነት እንደምታበለጽግና ለማንም እንደማትተኛ ባሳለፍነው ሳምንት በአደባባይ የዛቱት የሰሜን ኮርያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን፣ ባለፈው ረቡዕ በ4 ወራት ጊዜ ውስጥ 14ኛውን ባለስቲክ ሚሳኤል ማስወንጨፋቸው ተነግሯል፡፡ሰሜን ኮርያ ከመዲናዋ ፒንግያንግ አቅራቢያ ከሚገኘው ሱናን የተባለ አካባቢ ወደ…
Page 3 of 161