ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ሩብ ያህሉ የአለም ህዝብ ወደ ከፋ ድህነት ሊገባ ይችላል ተባለ ዘንድሮ በምስራቅ አፍሪካ አገራት ባለፉት 40 አመታት ታሪክ እጅግ የከፋ የተባለው ድርቅ ሊከሰት እንደሚችል ኢጋድ ከሰሞኑ ከናይሮቢ ቢሮው ባወጣው መግለጫ ያስታወቀ ሲሆን ኦክስፋም በበኩሉ፤ የሩስያና የዩክሬን ጦርነት ሩብ ያህሉን የአለም…
Rate this item
(0 votes)
የኮሮና ቫይረስ በወረርሽኝ መልክ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ በመላው አለም ተጠቂ ያደረጋቸው ሰዎች ቁጥር ባለፈው ረቡዕ ከግማሽ ቢሊዮን ማለፉን ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ይፋ ቢያደርግም፣ ትክክለኛው ቁጥር ግን ከዚህ በእጅጉ ሊበልጥ እንደሚችል እየተነገረ ነው፡፡አለማቀፉ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ረቡዕ ዕለት 500 ሚሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
50 ቀናትን ያለፈው የሩስያና የዩክሬን ጦርነት እንደቀጠለ ሲሆን ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከአጠቃላዩ የዩክሬን ህጻናት መካከል 67 በመቶ የሚጠጉት ወይም 4.8 ሚሊዮን የሚሆኑት ለመፈናቀል አደጋ መዳረጋቸውን የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ አስታውቋል፡፡ድርጅቱ ሰሞኑን ባወጣው መረጃ እንዳለው፤ ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ…
Rate this item
(2 votes)
ከዩክሬን ህዝብ 10 በመቶው ወይም ከ4 ሚ. በላይ ሰው ተሰድዷል ከ4 ሚሊዮን በላይ ዩክሬናውያንን ለስደት የዳረገውን ጦርነት በጠረጴዛ ዙሪያ ለመፍታት በሩስያና በዩክሬን ተደራዳሪዎች መካከል ባለፈው ማክሰኞ በቱርክ የተካሄደው ውይይት፣ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ተስፋ ሰጪ ነበር ተብሎ ቢዘገብም፣ ሩስያ ግን ምንም…
Rate this item
(0 votes)
የአለማችን መንግስታት ባለፈው የፈረንጆች አመት 2021 የመናገርና የመሰብሰብ መብቶችን ጨምሮ የዜጎችን ሰብዓዊ መብቶች በከፍተኛ ሁኔታ መጣሳቸውን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከሰሞኑ ይፋ ያደረገው አመታዊ አለማቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ባለፈው የፈረንጆች አመት 2021 ብቻ 67 የሚሆኑ የአለማችን አገራት የመናገርና የመሰብሰብ ነጻነትን የሚጋፉ…
Rate this item
(0 votes)
በየአመቱ በመላው አለም ከሚከሰቱ እርግዝናዎች መካከል ግማሽ ያህሉ ያልተፈለጉ እንደሆኑና በአለማችን በየአመቱ 121 ሚሊዮን ያህል ያልተፈለጉ እርግዝናዎች እንደሚከሰቱ ሰሞኑን የወጣ አንድ የተመድ ሪፖርት አስታውቋል፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስነህዝብ ተቋም ባለፈው ረቡዕ ባወጣው የ2022 አመታዊ የስነህዝብ ሪፖርት እንዳለው፣ በየአመቱ ከሚከሰቱ 121 ሚሊዮን…
Page 5 of 161