ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ባለፈው እሁድ በፈቃዳቸው ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ተከትሎ፣ በብቸኝነት ስልጣኑን ተቆጣጥሮ የሚገኘው የአገሪቱ የጦር ሃይል፣ ሲቪሉንና ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ባላሳተፈ መልኩ የራሱን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዳይሾም አሜሪካ፣ ኖርዌይ፣ እንግሊዝና የአውሮፓ ህብረት ማክሰኞ ዕለት ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን፣ ይህን…
Rate this item
(0 votes)
ከፖለቲካ እስከ ኢኮኖሚ፣ ከንግድ እስከ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ከባህልና ስነጥበብ እስከ ተፈጥሮ አደጋዎች በአለማችን በየአቅጣጫው እጅግ በርካታ መልካምና መጥፎ ክስተቶችን ያስተናገደው የፈረንጆች አመት 2021 ትናንት ተጠናቅቋል፡፡የአለማችን ስመጥር መገናኛ ብዙሃን በአመቱ ትኩረት ሰጥተው ሽፋን ከሰጧቸው የአመቱ ዋና ዋና ደግም ሆነ ክፉ ክስተቶች…
Rate this item
(0 votes)
ከፖለቲካ እስከ ኢኮኖሚ፣ ከንግድ እስከ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ከባህልና ስነጥበብ እስከ ተፈጥሮ አደጋዎች በአለማችን በየአቅጣጫው እጅግ በርካታ መልካምና መጥፎ ክስተቶችን ያስተናገደው የፈረንጆች አመት 2021 ትናንት ተጠናቅቋል፡፡የአለማችን ስመጥር መገናኛ ብዙሃን በአመቱ ትኩረት ሰጥተው ሽፋን ከሰጧቸው የአመቱ ዋና ዋና ደግም ሆነ ክፉ ክስተቶች…
Rate this item
(1 Vote)
በአለማቀፍ ደረጃ ተወዳጅነትን ያገኘው ቲክቶክ የተባለው የአጫጭር ቪዲዮዎች ማጋሪያ አፕሊኬሽን በፈረንጆች አመት 2021 በብዛት የተጎበኘ የአለማችን ቀዳሚው ድረገጽ በመባል ከጎግል ክብሩን መቀበሉ ተነግሯል፡፡ክላውድፍሌር የተባለ ተቋም ያወጣውን መረጃ ጠቅሶ ዘ ጋርዲያን እንደዘገበው፣ ባለቤትነቱ የቻይናው ኩባንያ ባይትዳንስ የሆነው ቲክ ቶክ ካለፈው አመት…
Rate this item
(1 Vote)
በተለያዩ ወንጀሎች በቁጥጥር ስር የምታውላቸው እስረኞች ብዛት ያማረራት ዴንማርክ 300 እስረኞችን የምታቆይበትን እስር ቤት በ210 ሚሊዮን ዩሮ ከኮሶቮ ልትከራይ መሆኑ ተነግሯል፡፡ዴንማርክ ተጨማሪ 1000 እስር ቤቶች እንደሚያስፈልጋትና 300 ያህሉን በጊዜያዊነት ወደ ኮሶቮ ለመላክ ማቀዷን የዘገበው ዘ ጋርዲያን፣ የኮሶቮ የፍትህ ሚኒስትርም እስረኞችን…
Rate this item
(1 Vote)
ባይደን ቸር ቢያደርሰኝ በቀጣዩ ምርጫ እወዳደራለሁ አሉ የዱባዩ ገዢ ሼክ ሞሃመድ ቢን ራሺድ አል-ማክቱም በቅርቡ በፍቺ ለተለዩዋቸው የቀድሞዋ ባለቤታቸው ለልዕልት ሃያ ቢንት አል-ሁሴን እና ለሁለት ልጆቻቸው በካሳ መልክ 730 ሚሊዮን ዶላር እንዲከፍሉ በፍርድ ቤት እንደተወሰነባቸው ቢቢሲ ዘግቧል፡፡የ72 አመቱ ሼክ ሞሃመድ…
Page 10 of 161