ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በ‹‹አዲስ አድማስ›› ልደት ለመገኘት፤ በኮከቡ አሰፋ እየተመሩ ከተጓዙ ‹‹ሰብአ ሰገሎች›› መካከል፤ ነቢይ መኮንን፣ ሰለሞን ገ/እግዚአብሔር፣ ብርሃኑ ነጋሽ እና የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ማርቆስ ረታን ጨምሮ፤ ነቢይ፣ ሰለሞን፣ ብርሃኑ ኦርማ ጋራዥ አካባቢ በነበረው የ‹‹አዲስ አድማስ›› ቢሮ፤ Backlog እየሰሩ ጥቂት ወራት…
Rate this item
(3 votes)
የመጀመሪያው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ታትሞ ለንባብ የበቃው ታህሳስ 29 ቀን 1992 ዓ.ም ነበር - የዛሬ 25 ዓመት በዕለተ ቅዳሜ፡፡ ከዚያን ጊዜ አንስቶ ያለ አንድ ቅዳሜ በስተቀር ጋዜጣው ያልታተመበት ጊዜ የለም፡፡ ያም ቢሆን የተከሰተው በ97 ምርጫ ማግስት በተፈጠረው ፖለቲካዊ ቀውስ ሳቢያ…
Rate this item
(1 Vote)
አንጋፋው የሙዚቃ ባለሙያ ኤልያስ መልካ የቅንብር አሻራውን ያሳረፈበት የድምጻዊ አብርሃም በላይነህ (አብርሃም ሻላዬ) “ቀን በቀን” የተሰኘ አልበም ሊወጣ መሆኑ ተነግሯል። በአልበሙ ወጣትና አንጋፋ ባለሞያዎች እንደተጣመሩበት ተጠቅሷል። የፊታችን ታኅሳስ 22 ቀን 2017 ዓ.ም. በድምፃዊው የዩቱዩብ ቻናል ለአድማጭ በሚደርሰው በዚሁ አልበም ላይ፣…
Page 1 of 322