ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የቀድሞው ታዋቂ አክቲቪስትና ፖለቲከኛ ጃዋር መሃመድ የጻፈው፣ “አልጸጸትም” የተሰኘ ግለ ታሪክ (Memoir) መጽሐፍ በመጪው ሳምንት ሐሙስ ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ.ም፣ በኬንያ ናይሮቢ ይመረቃል፡፡ መጽሐፉ በአማርኛና ኦሮሚፋ ቋንቋዎች ነው የተዘጋጀው፡፡ ጃዋር ሞሃመድ የታዋቂው የኦሮምኛ አቀንቃኝ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ፣ ለእስር…
Read 863 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአጭር ጊዜ ውስጥ በሥራዎቿ ተወዳጅነትን ባተረፈችው ደራሲ ህይወት ተፈራ የተፃፈው “ተድባብ” የተሰኘ ታሪካዊ ልብ ወለድ መፅሐፍ ከሰሞኑ ለገበያ ቀረበ። በዋልያ መፃሕፍት የታተመው ይህ ታሪካዊ ልብ-ወለድ፤ ጭብጡን በአድዋ ጦርነትና ድል ዙሪያ ያደረገ ነው፡፡ ደራሲዋ ከአንባቢያን ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ የተዋወቀችው “ማማ በሰማይ”…
Read 663 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Wednesday, 04 December 2024 18:21
5ቱ የቦብ ማርሌይ ልጆች የሚሳተፉበት የሙዚቃ ድግስ በግንቦት ይካሄዳል
Written by Administrator
አምስቱ የታዋቂው የሬጌ ንጉስ የቦብ ማርሌይ ልጆች የሚሳተፉበት የሙዚቃ ድግስ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው፡፡ የሙዚቃ ድግሱን ከሚያዘጋጁት መካከል አንዱ የሆነው ድምጻዊ ዘለቀ ገሰሰ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረገው ቆይታ፤ “ዋን ላቭ” የተሰኘ የሰላም የሙዚቃ ድግስ ለማካሄድ ዝግጅት መጀመሩን ተናግሯል።በመጭው ግንቦት ወር…
Read 858 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Wednesday, 04 December 2024 08:43
የፊታችን ቅዳሜ፤ ህዳር 28 ቀን በ5ኛው የወር ወንበር ዝግጅት እንጠብቃችኋለን።
Written by Administrator
ተናጋሪ፡- ረ/ፕ በቀለ መኮንን (ሠዓሊ፣ ቀራፂ እና ገጣሚ) ርዕስ፡- ሐተታ ፅንሰ ሐሳባዊነት ቦታ፡- በኢትዮጵያ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መጻሕፍት (ወመዘክር) ግቢ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ አዳራሽ ሠዓት፡- ከ10፡00-12፡00 በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ ይህንን ቅፅ በመሙላት ይመዝገቡ፡፡ https://bit.ly/3B9fmOk
Read 627 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Monday, 02 December 2024 20:17
"ነጻነት" የተሰኘ የሥዕል ኤግዚቢሽንና ጨረታ የፊታችን ሐሙስ ይካሄዳል
Written by Administrator
• ገቢው ሠዓሊ ብሩክ የሺጥላ በስዊድን ለሚያደርገው ህክምና ይውላል ሠዓሊ ብሩክ የሺጥላ በቅርቡ በስዊድን ለሚያደርገው ህክምና ወጪን ለመሸፈን "ነጻነት" የተሰኘ የሥዕል ኤግዚቢሽን ማዘጋጀቱን በዛሬው እለት በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። ጋዜጠኛ ኤደን ገብረህይወትና ራኬብ ሐብቴ በጋራ ባሰናዱትና የፊታችን…
Read 585 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የገጣሚ ቴዎድሮስ ካሳ የግጥም መፅሐፍ የፊታችን ቅዳሜ ሕዳር 28 ከ ቀኑ 11 ፡ 00 ጀምሮ መገናኛ በሚገኘው ሞሰብ የሙዚቃ ማዕከል ቅጥር ግቢ ውስጥ በድምቀት ይመረቃል ። በእለቱ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
Read 367 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና