ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ኑሮዋን በሀገረ አሜሪካ ያደረገችው የህፃናት መፃህፍት የደራሲ የታቲያና ክፍሌ 8 የህፃናት መፅሀፍትና 4 መዝሙሮች ነገ ታህሳስ 9 ቀን 2015 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ ካዛንቺስ በሚገኘው ፈንድቃ የባህል ማዕከል በድምቀት ይመረቃሉ፡፡ በዕለቱ ሀገር ተረካቢ በሆኑት ልጆች ጉዳይ ላይ ወላጆች፣ የአዕምሮ ጤናና…
Rate this item
(1 Vote)
“ሥር አልባው ግንድ” የተሰኘው የአጭር ልብወለድ መድብል፣ የወጣቶች ሕይወት ላይ ያተኮሩ ትረካዎችን የያዘ ነው፡፡ ግን ከቤተሰብ ጋር ያስተሳስራቸዋል፡፡ ህዳር 24/2015 ዓ.ም በርካታ ታዳሚያን በተገኙበት በተመረቀበት አጋጣሚ የቀረበ አስተያየትም ፣ይህን የሚያጎላ ነው፡፡ፍቅርና ፀብ፣ ቅንነትና መጠላለፍ፣ ወንጀልና መተሳሰብ፤ ሱስና ማንነት ቀውስ የወጣቶች…
Rate this item
(1 Vote)
በመላኩ አምባው የማስታወቂያ ሥራዎችና ኢቨንት ኦርጋናይዘር በየወሩ በደሴ ከተማ የሚካሄደው 8ኛው ዙር “የጥበብ ውሎ በሲሂን” የተሰኘው የኪነ ጥበብ መሰናዶ ዛሬ ታህሳስ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ደሴ ከተማ በሚገኘው ወ/ሮ ሲህን የፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዳራሽ ከረፋዱ 3፡00 ጀምሮ ይካሄዳል፡፡ ከፖሊ ቴክኒክ…
Rate this item
(1 Vote)
በወሎ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የሚካሄደው “ወሎ የትምህርት የሳይንስና የባህል ጉባኤና ፌስቲቫል” በአዲስ አበባና በደሴ ከተማ ይካሄዳል፡፡ በአዲስ አበባ የሚካሄደው ፌስቲቫል “ጉዞ ወደ ወሎ” በሚል መሪ ቃል ከታህሳስ 19-23 ቀን 2015 ዓ.ም በኢትዮ ኩባ የወዳጅነት ሀውልት በሚገኝበት ቦታ ላይ የሚከበር ሲሆን በርካታ…
Rate this item
(0 votes)
ወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል የአረንጓዴ ልማትንና የተፈጥሮ ጥበቃን ባህል እንዲያደርግ ታስቦ የዛሬ ስድስት ዓመት የተጀመረው 6ኛው ዙር አገር አቀፍ አግሪ ፊስት ( አረንጓዴ ፌሽታ) ዘንድሮ በሰባት ከተሞች በተለያዩ ዝግጅቶች ሊካሄድ ነው፡፡ ባለፉት አምስት ዓመታት አርቲስት ቤቴልሄም ጌታሁን (ቤቲጂን) አምባሳደር አድርጎ ሲሰራ…
Rate this item
(1 Vote)
 ስለ ቃለ መጠይቅ አዘገጃጀትና አቀራረብ ግንዛቤን የሚፈጥር “ቃለ መጠይቅ ለጥናትና ምርምር፤ ለስራ ቅጥር ምልመላ፤ ለጋዜጠኝነት” የተሰኘ አዲስ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ በደራሲ ሲሳይ አሰፌ የተሰናዳው ይሄ ፋይዳ ያለው መፅሀፍ በውስጡ ሰፋ ያሉ ቁምነገሮችን ይዟል ተብሏል፡፡ ከነዚህም ቁምነገሮች መካከል፤ የመንግስትም ሆነ…
Page 12 of 316