ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ባለፉት 20 ዓመታት ኑሮውን በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገውና በ20 ዓመታት ውስጥ 26 መፅሐፍን ለንባብ ያበቃው የዲያስፖራው ደራሲ አለማየሁ ማሞ ስራ የሆነው “ቀበና በትዝታ ጎዳና” መፅሐፍ ለንባብ በቃ።መፅሐፉ በዋናነት ደራሲው ተወልዶ ያደገበትን ቀበናንና አካባቢውን፣ የልጅነት ትዝታዎቹንና ያሳለፋቸውን ጊዜያት የቃኘበት እንደሆነም ለማወቅ…
Rate this item
(1 Vote)
ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ህፃናትና ወላጆቻቸውን ለማገዝ የተቋቋመው “ትኩረት ለሴቶችና ለህፃናት ማህበር በኣለም ለ32ኛ በሀገራችን ደግሞ ለ16ኛ ጊዜ የተከበረውን የዓለም የህፃናት ቀን በልዩ ልዩ መሰናዶዎች አከበረ። ማህበሩ በኢትዮጵያ ተደራራቢ የጤና ችግር እና ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ህፃናትና እናቶቻቸውን በሁለንተናዊ ድጋፍ የተሻለ ህይወት…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የአርበኝነት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥን የስዕል አውደ ርዕይ ከትላንት በስቲያ ህዳር 23 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ “አለ የስነ ጥበብና ዲዛይን ት/ቤት” ውስጥ ተከፈተ፡፡ ስዕሎቹ ከአጼ ቴዎድሮስ የመቅደላ የተጋድሎና የመስዋዕትነት ጊዜ ጀምሮ የአድዋን፣የማይጨውንና የቅርቡን የካራማራ ድል…
Rate this item
(0 votes)
የደራሲ አማረ ተግባሩ (ዶ/ር) “ፀሐዩ ዕንቁ ስላሴ ፀረ ፋሽሽት እርበኛና የሀገር ባለውለታ” መፅሐፍ ዛሬ ህዳር 18 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይመረቃል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጅግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ተገኝተው…
Saturday, 27 November 2021 14:46

“ታሪክ ምን ይለናል”

Written by
Rate this item
(0 votes)
 የኪነ-ጥበብ መሰናዶ ዛሬ ይካሄዳል በሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት በየወሩ የሚካሄደው የኪነጥበብ መሰናዶ የዚህ ወር ዝግጅት “ታሪክ ምን ይለናል” በሚል ርዕስ ዛሬ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ይካሄዳል። በእለቱ ወግ፣ ዲስኩር፣ ግጥምና ሙዚቃ ለታዳሚ የሚቀርብ ሲሆን አብዛኛዎቹ ንግግሮች በአሀገሪቱ ወቅታዊ…
Rate this item
(1 Vote)
ለ“እናት አገር ጥሪ” የተጀመረው ዘመቻ 100 ኩንታል ሊሞላ ነው የደረሲ በረከት አንዳርጌ ስራ የሆነው “እናት ኢትዮጵያ ታሸንፋለች” የሚል መልዕክት ያለው ስእል ለጨረታ ቀረበ፡፡ ከጨረታው የሚገኘው ገንዘብ ጋዜጠኞቹ ስመኝ ግዛው፣አዜብ ታምሩ፣የምስራች አጥናፉ ሻለቃ የወይን ሀረግ በቀለና ሮዝ መስቲካ ለጀመሩት “የእናት አገር…