ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በኢንተርኔት የቀጥታ ስርጭት ከ20ሺ በላይ ተመልካቾች እንደሚታደሙ ይጠበቃል ዛዮን ሬጌ የተሰኘ የሬጌ ሙዚቃ ኮንሰርት ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው ፋና ፓርክ ይካሄዳል፡፡ በኮንሰርቱ ላይ የሬጌ ሙዚቃ አቀንቃኞቹ ጆኒ ራጋ፤ ስታቲክ ሊቫይ፤ ቤንጃሚን ቢትስ፤ ግደይ እና ሊሊ ስራቸውን የሚያቀርቡ…
Rate this item
(2 votes)
 በደራሲ ጋሻው ሙሉ የተዘጋጀውና “ሹመትና ቁመት” የሚል መጠሪያ የተሰጠው አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ። መፅሐፉ የተለያዩ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ተያያዥ ጉዳዮችን በተለያዩ ርዕሶች ይዞ የሚሞግት፣ የሚያስተምር፣ የሚያነቃና የሚተች ነውም ተብሏል።“ሹመትና ቁመት” የተሰኘውን የመጽሐፉን መጠሪያ ጨምሮ 16 ያህል ርዕሶችንና ርዕሰ ጉዳዮችን የያዘው…
Rate this item
(0 votes)
ዘንድሮ 10ኛ ዓመቱን የደፈነው የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት 10ኛ ዙሩን ሽልማት ለማካሄድ ከየካቲት 4 ቀን ጀምሮ የእጩዎችን ጥቆማ መቀበል መጀመሩን አስታወቀ። የሽልማት ድርጅቱ ከትላንት በስቲያ በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው ለዘንድሮው ሽልማት እንደተለመደው በ10ሩ ዘርፎች ማለትም በመምህርነት፣ በሳይንስ፣ በኪነጥበብ፣…
Rate this item
(1 Vote)
እድሜያቸው ወደ 80 ዓመት የተጠጋውና ሀገራቸውን በተለያዩ ሃላፊነቶች ያገለገሉት ደራሲ ፍሰሀ ተከስተ ያሰናዱት “ያለፍኩትን ስቃኝ ከሀረርጌ ማልዶ እስከ ባህር ማዶ” መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ። ደራሲው ከልጅነት አስተዳደጋቸው፣ እስከ ትምህርት ዝግጅታቸው፣ ሀገራቸውን በተለያዩ ሃፊነቶች ባገለገሉበት ጊዜ ስለገጠማቸው ውጣ ውረድ፣ ስለመምህርነትና ሌሎች…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ህሩይ ወ/ስላሴ የስነ-ጥበባት ማዕከል ያሰናዳው “ዳኛቸው ወርቁ ማን ነው?” የተሰኘው ውይይትና የመታሰቢያ ልዩ መርሃ ግብር ዛሬ ጥር 28 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ከጳውሎስ ሆስፒታል አለፍ ብሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ አካባቢ በሚገኘው…