ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በጋዜጠኛና ደራሲ ዮሴፍ ከተማ ተዘጋጀው “እጅ የበዛበት የኦሮሞ ፖለቲካና ኢትዮጵያዊነት” መፅሐፍ ዛሬ ነሐሴ 8 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል። መፅሐፉ በዋናነት በብሔር ፖለቲካ፣ በኦሮሞ ፖለቲካ ውስጥ ባለፉት ዓመታት ሲቀነቀኑ የነበሩትን ትርክቶችና ውጤታቸውን በስፋት የሚቃኝ ሲሆን፣…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ የምስራች ታደለ ተደርሶ በአርቲስት ቢኒያም ሽፋ የተዘጋጀው “ሒድ ና” ፊልም ሀምሌ 18 ቀን 2013 ዓ.ም የአባይ መነሻ በሆነው ስከላ በድምቀት ተመረቀ። ፊልሙ ከአባይ መነሻ ስከላ ጀምሮ የፊልምና የታሪክ ፍሰቱን ጠብቆ እስከ ታላቁ ህዳሴ ግድብ የሚዘልቅ ኢትዮጵያዊያን በፍቅር አንድ የሚሆኑበት…
Rate this item
(0 votes)
 የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሶሲዮሎጂ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በሶሻል ሴኩሪቲ አመራር ያገኙትና የጥናትና ፕሮጀክት ከፍተኛ ባለሙያ በሆኑት መስፍን ሀሰን የተፃፈው “ኢትዮጵያን መቤዠት” መፅሐፍ ሀምሌ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ተመረቀ።በማህበራዊ ጥበቃና መምህርነት ለረጅም ዓመታት ባገለገሉት በዚሁ ደራሲ የተፃፈው…
Rate this item
(1 Vote)
በሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት በየወሩ የሚካሄደው የኪነ-ጥበብ ምሽት የዚህ ወር መሰናዶ “እኔስ ለሀገሬ 2” በሚል መሪ ቃል የፊታችን ሰኞ ነሀሴ 3 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል። በዕለቱ ወግ፣ ዲስኩር ግጥምና ሙዚቃ ለታዳሚ የሚቀርብ ሲሆን፣ ፍሰሃ…
Rate this item
(1 Vote)
 በደራሲ ሙሉቀን ሰለሞን የተፃፈውና የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ የሆነው “የውሻ ፖለቲካ” መፅሐፍ ባሳለፍነው ሳምንት ለንባብ በቃ። ደራሲው ዘመኑን የታዘበበትንና የተደመመባቸውን የተመረጡ 8 አጫጭር ታሪኮች በመፅሀፉ ያካተተ ሲሆን፣ ደራሲው ለየት ባለ የአጫጭር ልቦለድ አፃፃፍ ስልት መፅሐፉን ማቅረቡ እንዳስደሰተው “አውሮራ”፣ “የቄሳር እንባ”፣ “የሱፍ…
Rate this item
(0 votes)
የእውቁ የንድና የስራ ፈጣሪ ቀኛዝማች ሞላ ማሩን የልጅነት የእድገትና የስራ ስኬት ታሪክ የያዘው “ሞላ ማሩ የጥረት አብነት” መፅሐፍ ለንባብ በቃ”።በእውቁ ደራሲ ብርሃኑ ሰሙ የተዘጋጀው ይኸው የህይወትና የስኬት ተሞክሮ መፅሐፍ የቀኛዝማች ሞላ ማሩን የትውልድ መንደርና ህይወት መነሻ በማድረግ የባለታሪኩን አካባቢ ማህበራዊ፣…