Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የጀርመን የባህል ተቋም ምስረታን 50ኛ ዓመት በማስመልከት ከቀረቡ ዝግጅቶች አንዱ የሆነው “ኮንቴምፖራሪ ዳንስ፤ ፕለይ ዊዝ ዘ ሴንስስ” የተሰኘ የዳንስ ትዕይንት ከትናንት ወዲያ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የጀርመን ባህል ተቋም ቀረበ፡፡ በዝግጅቱ ላይ በደቡብ አፍሪካ ታዋቂ ከሆኑት የዳንስ ባለሙያዎች አንዱ የሆነው ሴሎ…
Rate this item
(0 votes)
ሕይወት የሙዚቃ ትምህርት ቤት ያዘጋጀውና ከ4 እስከ 16 ዓመት እድሜ ያሉ ታዳጊ ወጣቶች የሚሳተፉበት የፒያኖና የጊታር ሙዚቃ ድግስ ዛሬ ይቀርባል፡፡ በጣሊያን የባህል ተቋም የሚቀርበውን ድግስ ያዘጋጁት የሙዚቃ ባለሙያና የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህርት ወይዘሮ ሕይወት ማሞ ናቸው፡፡ ከቀኑ 9 ሰዓት ተጀምሮ…
Rate this item
(0 votes)
ጌት ፈርኒቸር እና እንጨት ሥራ ድርጅት ያዘጋጀውና መጽሐፍ በማንበብ የዝግጅቱ መግቢያ የሚገኝበት የእግር ኳስ ውድድር ዛሬ በዓለምገና ከተማ ይጠናቀቃል፡፡ በአራት ዙር የተካሄደው ውድድር አሸናፊዎች “አለምገና ታነባለች” በሚል በጐ ሃሳብ የሚሸለሙት መጽሐፍ እንደሆነ የድርጅቱ ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጌቱ በቀለ ለዝግጅት…
Rate this item
(0 votes)
መዓዛ ወርቁ የፃፈችውና ዘካር ያስ ካሱ ያዘጋጀው “ዝነኞቹ” አዲስ ትያትር ሰኞ ማምሻውን በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ይመረቃል፡፡ “ያልሆንከውን ለመሆን ስትሞክር ያለህን ታጣለህ” በሚል መልእክት በድንገት ዘፋኝ ሆኖ መውጫ ቀዳዳ ስለጠፋው ወጣት ታሪክ የሚታይበት ትያትርን ፈለቀ የማርውሃ አበበ፣…

Saturday, 28 April 2012 13:14

“ዝነኞቹ” ትያትር ሰኞ ይመረቃል

Written by