ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በቅርቡ ለንባብ የበቃው የመምህር ጌታቸው አበበ ልቦለድ መፅሐፍ እንደሚመረቅ የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር አስታወቀ፡፡ “መንታ ስሜት” በሚል ርእስ የሚታወቀው መፅሐፍ በመጪው ረቡዕ ከቀኑ 10 ሰዓት የሚመረቀው ፒያሳ ባለው የሩስያ የሳይንስና ባህል ማዕከል ፑሸኪን አዳራሸ ነው፡፡
Read 1259 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
‘Don’t Take It’ እየተደመጠ ነው የኢትዮጵያው ብሉ ናይል ፊልም እና ቴሌቪዥን አካዳሚ እና የስዊዘርላንዱ ቴል (Tele) ፊልም በጋራ የሚያዘጋጁት የ300 ሺህ ዩሮ በጀት ፊልም ቀረፃ በመጪው ሐሙስ በአዲስ አበባ ይጀመራል፡፡በጀቱ ከስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሥር የሚገኘው ‘Deza’ ያደረገውን የቁሳቁስ አቅርቦት…
Read 1126 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ 10ኛ ወንጀል ችሎት፣ ባለፈው ሰኞ በዋለው ችሎት የቅጂና ተዛማጅ መብቶች የጣሱ አራት ግለሰቦችን ከአምስት እስከ ሦስት ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ቀጣ፡፡ እስሩ ከተወሰነባቸው ግለሰቦች ውስጥ አንዲት ነፍሰጡር የምትገኝ ሲሆን በእርግዝናዋ ምክንያት የሦስት ዓመት ፍርድ በሁለት…
Read 1118 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኮንስትራክሽን ማውጫ ይመረቃል መኪናዎችን በኮምፒዩተር መረብ ማሻሻጥ ተጀመረ፡፡ autoet net በተሰኘው አዲስ ድረገጽ ላይ የሚሸጡትም ሆነ ደንበኞች ሊገዙ የፈለጓቸው መኪኖች ፎቶግራፎች የሚጫኑ ሲሆን ድርጅቱ ከገዢና ሻጭ ኮሚሽን እንደሚቀበል የድረገፁ ባለቤት አቶ ኢዮብ ከበደ ተናግረዋል፡፡ ድረ ገፁ ዛሬ በይፋ ሥራ ይጀምራል…
Read 1133 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ድብብቆሽ” ፊልም ይመረቃል በደራሲና አዘጋጅ አስቴር በዳኔ የተሰራውና ፎንተኒና ፊልም ፕሮዳክሽን ያቀረበው “ድብብቆሽ” የቤተሰብ ፊልም ነገ ይመረቃል፡፡ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች የሚመረቀው የ95 ደቂቃ ፊልም ለመሥራት አንድ ዓመት ያህል ፈጅቷል፡፡
Read 1469 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሥነፅሁፍ ሃያስያን ዘንድ አነጋጋሪና አወዛጋቢ የነበረው የደራሲ፣ ጋዜጠኛና ሃያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ “ስብሐት ገብረ እግዚአብሔር ሕይወትና ክህሎት” ሂሳዊ መፅሃፍ ሰሞኑን ለሁለተኛ ጊዜ ታትሞ ለገበያ አቀረበ፡፡ መፅሃፉ ለመጀመርያ ጊዜ የተተመው የዛሬ አራት ዓመት ነበር - በ2000 ዓ.ም፡፡ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ በዚህ መፅሃፍ…
Read 5030 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና