Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በደራሲና ጋዜጠኛ ዳንኤል ወርቁ የተዘጋጀው “የማዕበል አሶች” የተሰኘ የረዥም ልቦለድ መፅሐፍ በፋና ኤፍኤም 98.1 አዲስ አበባ ሊተረክ ነው፡፡ በተዋናይ አያሌው ገብረማርያምና ተዋናይት ሙሉ ኪዳኔ በየሳምንቱ እሁድ ምሽት ከ3፡30 ጀምሮ ለ45 ደቂቃ የሚተረከው መፅሐፍ፤ የሚቀርበው “ጥበብና እፎይታ” በሚል ፕሮግራም ነው፡፡ ስለትረካው…
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋው አርቲስት ሰይፈ አርአያ በአላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በመገኘት ለወጣት የፊልም ባለሙያዎች ልምዱን አጋራ፡፡ ከትናንት ወዲያ ምሽት ፒያሳ በሚገኘው ፑሽኪን አዳራሽ ልምዱን ያጋራው ሰይፈ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ነባር አርቲስት ሲሆን በቅርቡ አርቲስቱ የተሸለመበት “እቴጌ ቁጥር 2” ፊልም አዘጋጆች እና አላቲኖስ…
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋው አርቲስት ሰይፈ አርአያ በአላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በመገኘት ለወጣት የፊልም ባለሙያዎች ልምዱን አጋራ፡፡ ከትናንት ወዲያ ምሽት ፒያሳ በሚገኘው ፑሽኪን አዳራሽ ልምዱን ያጋራው ሰይፈ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ነባር አርቲስት ሲሆን በቅርቡ አርቲስቱ የተሸለመበት “እቴጌ ቁጥር 2” ፊልም አዘጋጆች እና አላቲኖስ…
Rate this item
(0 votes)
ማስተር የሥነ ጥበብና ሙያ ማሰልጠኛ 350 ተማሪዎችን ያስመርቃል፡፡ በነገው ዕለት በ2፡30 በአክሱም ሆቴል በሚከናወነው ምርቃት በዝቅተኛ በጀት በተማሪዎቹ የተሰሩ አምስት በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ አጫጭር ፊልሞች ለእይታ ይበቃሉ፡፡
Rate this item
(0 votes)
የዶ/ር ሰለሞን ይርጋ “ሕልውና” መፅሐፍ በሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመፃህፍት ንባብና የውይይት ክበብ ለውይይት ይቀርባል፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት እስከ 11 ሰአት በአምስት ኪሎው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚደረገውን ውይይት ደራሲና መምህር አቶ አስቻለው ከበደ የመነጋገርያ ሀሳብ በማንሳት ይመሩታል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ለአራት ቀናት የሚቆይ የኮንስትራክሽን እና አርኪቴክቸር አውደ ርእይ በመጪው ሐሙስ በኤግዚቢሽን ማዕከል ይከፈታል፡፡ የአውደ ርእዩ አዘጋጅ ስፔሲፋይ ካምፓኒ እንዳለው፤ በአውደ ርእዩ የውጭ ሀገር እና የሀገር ውስጥ የኮንስትራክሽን እቃዎች የሚቀርቡ ሲሆን በኢትዮጵያ አርኪቴክቸር ዙርያ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕንፃ ኮሌጅ እና ከኢትዮጵያ…