ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ለአራት ዓመት ከፊልም ሥራ ርቆ የቆየው የ43 ዓመቱ ዝነኛው የፊልም ተዋናይ ዊል ስሚዝ በአዲስ ፊልም ወደትወና እንደተመለሰ ተገለፀ፡፡ዊል ስሚዝ ከቶሚሊ ጆንስ ጋር የሚተውንበት አዲስ ፊልም የ”ሜን ኢን ብላክ” ተከታታይ ፊልም 3ኛ ክፍል እንደሆነ ታውቋል፡፡ በሚተውንባቸው ፊልሞች ከፍተኛ ገቢ በማስገባት የሚታወቀው…
Read 1701 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የቱሪዝም ጋዜጠኞች ፎረም ይቋቋማል አይቤክስና የሆቴልና ቱሪዝም ኮሌጅ በሆቴል፣ ምግብ ዝግጅት፣ መስተንግዶ፣ በእንግዳ አቀባበል እና በቱሪዝም ማኔጅመንት፣ ጋይድና ኦፕሬሽን ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 320 ተማሪዎች ዛሬ ጧት 2፡30 ያስመርቃል፡፡ ቦሌ በሚገኘው ደሳለኝ ሆቴል የሚመረቁት ተማሪዎች በግዮን፣ በሐርመኒ፣ በግሎባል እና በሌሎች የአዲስ አበባ…
Read 2419 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
እድሜአቸው ከሁለት እስከ 10 ዓመት የሆኑ ሃያ ሶስት ሕፃናት የተሳተፉበት የ45 ደቂቃ “ጨረቃ ድንቡል ዶቃ” ቪሲዲ ትናንት ማታ በሒልተን ተመረቀ፡፡ አራት ነባር ዜማዎችንና ስድስት የፈጠራ ስራዎችን የያዘውን ቪሲዲ፤ በሕይወት ችልድረን ሶንግ ፕሮዳክሽን የተዘጋጀ ነው፡፡ የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ሕይወት ማሞ ቪሲዲውን…
Read 2346 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጋዜጠኛ ኃይለገብርኤል እንደሻው የተዘጋጁ አስራ አንድ ሥራዎች የተካተቱበት የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ በዚህ ሳምንት ለንባብ በቃ፡፡ “ምቀኞች”፣ “ማጅራት መቺዎቹ”፣ “ዳቦ ፍለጋ”፣ “ያን ሰሞን”፣ “እንጀራና ወጥ”፣ “ያላዳፉ ነፍሶች”፣ “አገር ሲያረጅ”፣ “እንመሸከንቱ”፣ “የሸንጎ ዓይን”፣ “ተረኛዋ” እና “አበራ ኩራቴ” የተሰኙ ታሪኮችን የያዘው ባለ 171…
Read 2509 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ጥናትና ምርምን መሠረት በማድረግ በሚያዘጋጃቸው ተከታታይ የሬዲዮ ድራማዎችና በሚያሳትማቸው መፃሕፍት የሚታወቀው ፖፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር የግሎባል ሚዲያ አዋርድ ተሸላሚ ሆነ፡፡ ሽልማቱ ዋሺንግተን በሚገኘው ፖፕሌሽን ኢንስቲትዩት የተሰጠ ሲሆን ጥር 3,2004 ዓ.ም በኒውዮርክ በሚካሄደው የሽልማት ሥነ ሥርአት ላይ ለመገኘት የፖፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር የኢትዮጵያ…
Read 2875 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሦስት ወጣት ሠዐሊያንና ቀራፂያን ሥራዎቻቸውን ያቀረቡበት የሥዕልና ቅርፃ ቅርፅ አውደርእይ ባለፈው ማክሰኞ ተከፈተ፡፡ እስከ ታሕሣሥ 20 አምስት ኪሎ በሚገኘው ብሔራዊ ቤተመዘክር 71 የዘይት ቅብ ሥራዎችን እና 21 ቅርፃ ቅርፅ ያቀረቡት ቅድስት ብርሃኔ፣ ጤናው ጌታሁን እና አስናቀ በላይ ናቸው፡፡
Read 3128 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና