ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከ2 ሳምንት በፊት በቻይናዋ ከተማ በተደረገው ሚስ ቱሪዝም ኪውን ኦፍ ዘይር ውድድር ላይ ፈቲያ መሃመድ ኢትዮጵያን ወክላ ተሳተፈች፡፡ ኡጋንዳ፣ ሱዳን፣ ኬንያ፣ ደቡብ አፍሪካ ሌሎች ከአፍሪካ የተወከሉ ተወዳዳሪዎች ናቸው፡፡ ፈቲያ ወደ ቻይና ያደረገችው ጉዞ በማሳካት ሴንትራል ጤና ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅና በላይአብ ኢንተርፕራይዝ…
Read 3263 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሳላገባ መኖር እችላለሁ ስትል የነበረችው ጄኒፈር አኒስተን ጀስቲን ቴሮክስ ከተባለው የቅርብ ግዜ ፍቅረኛዋ ጋር ጋብቻ ልትፈፅም መሆኑን ኦኬ የተባለው ማጋዚን ሰሞኑን ዘገበ፡ ጄኒፈር በምስጥራዊ ፕሮግራም በሜክሲኮ ካቦ ሳን ሉካስ ከተማ ይደረጋል የተባለው የጄኒፈር አኒስተን እና የጀስቲን ቴሮክስ ጋብቻ ቀለል ያለና…
Read 3065 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ማርቲን ስኮርሴሲ ከቢቢሲ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ በዲጅታል ቴክኖሎጂ የሚቀናበሩ ፊልሞች ገበያ ስለደራላቸው በመደበኛ የሲኒማ የቀረፃ ስልቶች የተሰሩ ፊልሞች የሚያሳዩትን የሙያ ብቃት ሊጋርዱ አይገባም ሲል ተናገረ፡፡ ስኮርሴሲ “ሁጎ” የተባለና በ1930ዎቹ በፈረንሳይ የባቡር መናሀርያ ጎዳን ተዳዳሪ በነበረ ወላጅ አልባ ህፃን ህይወት ላይ…
Read 3290 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሜሪል ስትሪፕና ብራድ ፒት በኒውዮርክ ፊልም ሃያሲያን የአመቱ ምርጥ ተዋናዮች መባላቸውን ኒውርክ ታይምስ ዘገበ፡፡ 84ኛው የኦስካር ሽልማት ስነስርዓት ሊካሄድ ሶስት ወራት ቢቀሩም የአመቱን ታላላቅ የስኬት ክብሮች እነማን ይወስዳሉ የሚለው ጉዳይ በስፋት እያነጋገረ ነው፡ በኒውዮርክ የሚሰሩና ከተመሰረተ 80 አመት የሆነውን ኒውዮርክ…
Read 1982 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ ኢኮኖሚያዊ አስተሳሰቦች ዙሪያ በነገው ዕለት ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ ውይይት እንደሚካሔድ ሚዩዚክ ሜይዴይ አስታወቀ፡፡በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ለሦስት ሠዓት የሚዘልቀውን ውይይት የሚመሩት ፕሮፌሰር አለማየሁ ገዳ ናቸው፡፡
Read 2360 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሁለት ሩስያውያን ፎቶ አንሺዎች የፎቶግራፍ ሥራዎቻቸውን በአዲስ አበባ አቀረቡ፡፡ በፑሽኪን አዳራሽ ባለፈው ረቡዕ የተከፈተው የሩስያውያኑ ፎቶግራፍ አውደርእይ ለአስር ቀናት የሚቆይ ሲሆን የሞስኮን የአሁን ገፅታ፣ የሩስያ ብሔራዊ ፓርኮችን የሚያሳዩ እና የተለያዩ ሕዝቦችን ፈገግታ የሚያሳዩ 150 ፎቶግራፎች ቀርበውበታል፡፡ ዶር.ቫሲሊ ክሊሞቭ እና ቦሪስ…
Read 2771 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና