ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሆሊውድ በፊልም ስራዎች ላይ የተራቀቁ ቴክኖሎጂዎችን እየተጠቀመ መሆኑ ቢዘገብም እየተሻሻሉ በድጋሚ የሚወጡ ፊልሞች እንደበዙ ተጠቆመ፡፡ ተሻሽለው እየወጡ ያሉት የድሮ ፊልሞች ተከታታይ ክፍል ያላቸው ሲሆኑ በ3ዲና ሌሎች የሲኒማ ቴክኖሎጂዎች በድጋሚ እየተሰሩ እንደሆነ ታውቋል፡፡በእንዲህ ዓይነቱ የፊልም ስራዎች የተጠመዱ የፊልም ኩባንያዎች ከበጀታቸው እጥፉን…
Read 2894 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
እውቁ ጊታሪስት ካርሎስ ሳንታና ከሟቹ ሞአመር ጋዳፊ ጋር መመሳሰሉ ችግር ፈጥሮበት እንደነበር ዋሽንግተን ፖስት ዘገበ፡፡ ጋዳፊ ከመሞታቸው በፊት በተለያዩ የሶሽያል ሚዲያ መድረኮች “ሳንታና ጋዳፊ ነው ይገደል” እና “ሳንታና ሞቷል” የሚሉ ሰዎች በዝተው እንደነበር ዘገባው አትቷል፡፡ በትውልዱ ሜክሲኳዊ የሆነው ካርሎስ ሳንታና…
Read 2598 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሰሞኑን ለገበያ የበቃው የኮልድ ፕሌይ አዲስ አልበም ‹ማይሎ ዛይሎቶ› ገበያው እየቀናው እንደሆነ ቢልቦርድ ገለፀ፡፡ በዘመናዊ የሮክ ሙዚቃው የሚታወቀው የኮልድ ፕሌይ ባንድ የመጨረሻ አልበሙን ከ3 ዓመታት በፊት ያሳተመ ሲሆን ሰሞኑን ለገበያ ያበቃው ‹ማይሎ ዛይሎቶ› የባንዱ 5ኛ አልበም ነው ፡፡‹ ማይሎ ዛይሎቶ›…
Read 2695 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዊል ፋረል በማርክ ትዌይን የተሰየመ የኮሜዲ አዋርድ እንደተሸለመ ሲኤንኤን ዘገበ፡፡ የክብር ሽልማቱ በፊልም እና ሌሎች ኪነ ጥበባዊ ስራዎቻቸው የአሜሪካን ማህበረሰብ በጥሩ መንገድ ቀርፀዋል ተብለው ለተመረጡ የኮሜዲ ተዋናዮች የሚዘጋጅ ነው፡፡ ኮሜድያኑ ዊል ፋረል ልዩ የክብር ሽልማቱን ባለፈው እሁድ በጆንኤፍ ኬኔዲ ማዕከል…
Read 2614 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ፓናሮማ አክቲቪቲ 3”የተባለው ሆረር ፊልም ባለፈው ሳምንት በሰሜን አሜሪካና በመላው ዓለም ለእይታ የበቃ ሲሆን ከበጀቱ 16 እጥፍ የሚልቅ ከፍተኛ ገቢ አስገባ፡፡ ፊልሙ በመጀመርያ ሳምንት ገቢው በሰሜን አሜሪካ ብቻ 80 ሚሊዮን ዶላር በመድረሱ በሆረር ፊልሞች ታሪክ አዲስ የገቢ ሪኮርድ ማስመዝገብ መቻሉን…
Read 2884 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጋዳፊ የሥልጣን ዘመን ቤተሰባቸው ሊቢያ ለሆሊውድ ሳይመቹ መቆየታቸውን የተለያዩ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ ዘገባዎቹ በሆሊውድ ፊልሞች ታሪክ በሊቢያ የገጠሙ ውጣ ውረዶችን በማስታወስና የጋዳፊ ቤተሰብ በሆሊውድ የነበራቸው ኢንቨስትመንት እጅግም ያልተሳካ እንደነበር አመልክተዋል፡፡ በ1977 እ.ኤ.አ “ዘ ሜሰጅ” በሚል ርዕስ በነብዩ መሃመድ የህይወት ታሪክ ላይ…
Read 3743 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና