ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ባለፈው ሳምንት እሁድ ለንደን በሚገኝ መኖሪያ ቤቷ ሞታ የተገኘችው እንግሊዛዊቷ ድምፃዊት ኤሚ ዋይን ሃውስ አሟሟት ግራ ማጋባቱን የተለያዩ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ አርቲስቷ በህይወት ዘመኗ ያፈራቸውን 10 ሚሊዮን ዶላር ለቤተሰቦች እንዲከፋፈል ተናዛለች፡፡
Read 4303 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከሰባት ዓመት በፊት በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ለሕዝብ ቀርቦ ለረዥም ጊዜ ሲታይ የነበረው የፀሐፌ ተውኔት ተገኝ ለማ ..አንድ ቃል.. ትያትር በመሃፍ ታትሞ ለገበያ ቀረበ፡፡ሕትመቱን አስመልክቶ ለአዲስ አድማስ መግለጫ የሰጡት ፀሐፊ ተውኔት ተገኝ ለማ፤ ..ከነሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ሥራዎች…
Read 3890 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የባስቶፖል ኢንተርቴይመንት እና ባለቤቱ ቴዎድሮስ ተሾመ ..ቃል.. የሚባል ፊልምን አስመልክቶ የመብት ጥሰት ፈመዋል በሚል በ1.5 ሚሊዬን ብር ተከሰሱ፡፡ ለድርጅቱ ከትናንት ወዲያ ለድርጅቱ መጥሪያ የተሰጠ ሲሆን በመጪው ረቡዕ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
Read 3427 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዛሬ በሀገር ፍቅር ትልቁ አዳራሽ ውስጥ ከጠዋቱ 3 ሰዓት አንስቶ ደራሲ አዳም ረታ ከአንባቢዎቹ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥበት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል፡፡ የማህሌት አሳታሚ ድርጅት ባስተባበረው በዚህ ዝግጅት ላይ ደራሲው ከሚያደርገው ውይይት በተጨማሪ ሁለት ምሁራን በአዳም ረታ ሥራዎች ላይ ጥናት ያቀርባሉ፡፡
Read 3928 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በህገጥ መንገድ ከኢንተርኔት ተሰርቀው በዓለም ዙሪያ ለገበያ የሚሰራጩ የፊልም ስራዎችና የሙዚቃ አልበሞች በዓለም የመዝናኛ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያስከተሉት ኪሣራ አስደንጋጭ ደረጃ ላይ መድረሱን ..ዩ ኤስ ኤ ቱዴይ.. አስታወቀ፡፡ ከተለያዩ የመረጃ ምንጮች ያገኘናቸው ሪፖርቶች እንዳመለከቱት፤ በዓለም ዙሪያ በሚከናወነው የህገወጥ ፊልሞች የገበያ ስርጭት…
Read 5519 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ጆኒ ዲፕ ..የፓይሬትስ ኦፍ ካራቢያንን.. 5ኛ ክፍል ለመስራት ስምምነት ማድረጉን ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር አስታወቀ፡፡ የፊልሙ 4ኛ ክፍል ..ፓይሬትስ ኦፍ ካራቢያን ስትሬንጅ ኦፍ ታይድስ.. በዓለም ዙሪያ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት የዓመቱን ከፍተኛ የገበያ ስኬት አስመዝግቧል፡፡ ጆኒ ዲፕ ከ..ፓይሬትስ ኦፍ ካራቢያን..…
Read 4780 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና