ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዜማ ብእር የሴት ደራሲያን ማህበር ነገ ጧት ..እናትና ጥበብ.. በሚል ርስ የእንቁጣጣሽ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቱን ቦሌ በሚገኘው ..ፀሐይና ልጆቿ.. ሕንጻ ያቀርባል፡፡ በዝግጅቱ የማህበሩ አባላትና ሌሎች እድምተኞች ኪነጥበባዊ ዝግጅቶቻቸውን ያቀርባሉ፡፡
Read 3242 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
..ዘመን ሲሽር.. አርብ ይመረቃልበመላኩ ኢንተርቴይመንት የተዘጋጀው ..እሹሩሩ.. የተሰኘ የኮሜዲ ቪሲዲ ዛሬ ከቀኑ 7፡30 በአዲስ አበባ ባህልና ትያትር አዳራሽ ይመረቃል፡፡ መላኩ ገብሩ ጽፎ ፕሮዲዩስ ያደረገውን የአንድ ሰዓት ኮሜዲ ቪሲዲ ያዘጋጀው ታደሰ ንጉሥ (አቡ) ነው፡፡በፊልሙ ፋንቱ ማንዶዬ፣ ፍቅርተ ጌታሁን፣ ተመስገን መላኩ፣ ፀጋዬ…
Read 3433 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አንጋፋው ጋዜጠኛና ደራሲ ማሞ ውድነህ ፊልሞች በተናጠል ከሚሠሩ ይልቅ በአንድ ኩባንያ ቢሠሩ የተሻለ እድገት ይመጣል ሲሉ የፊልም ባለሙያዎችን መከሩ፡፡ ..አንናገርም.. የተሰኘው ፊልም በእንቢልታ ሲኒማ ከትናንት ወዲያ ሲመረቅ የክብር እንግዳ የነበሩት ደራሲ ማሞ ውድነህ፤ በወጣት ጋዜጠኝነት ዘመናቸው ኤርትራ ውስጥ ከሆሊውዱ ትዌንቲዝ…
Read 3384 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የግጥም ሥራዎች ከጃዝ ሙዚቃ ጋር ተዋህደው የሚቀርቡበት ..ፖየቲክ ጃዝ.. የፊታችን ረቡዕ ጳጉሜ 2/2003 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ በሸበሌ ሆቴል እንደተዘጋጀ ተገለፀ፡፡በዝግጅቱ ላይ ገጣሚና ጋዜጠኛ አበባው መላኩ፣ ገጣሚና ሰዓሊ ቸርነት ወ/ገብርኤል፣ ገጣሚ ምስራቅ ተረፈና ገጣሚ ሰለሞን ሳህለ ከመለከት ባንድ ጋር የግጥም…
Read 3463 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ኮድ ኢትዮጵያ ባስተባበረውና ኮድ ካናዳ ድጋፍ ያደረገለት በርት የአፍሪካ ሥነ ሑፍ ሽልማት አሸናፊዎች ባለፈው እሁድ ሽልማታቸውን የካናዳ ኤምባሲ አንደኛ ፀሃፊ ሚስ ማጋን ካየርስ ባሉበት ከትምህርት ሚኒስትር ዳኤታ አቶ ፉአድ ኢብራሂም እጅ ተቀበሉ፡፡ በውድድሩ አንደኛ የወጣው |Young Crusaders´ የሚል መሐፍ የፃፈው…
Read 3406 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በየ15 ቀን አንድ ጊዜ የመፃሕፍት ንባብ ውይይት በማድረግ ላይ የሚገኘው ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ፣ የመፃሕፍት የመወያያ ቦታ ሊቀይር መሆኑን ገለፀ፡፡ የሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብና ውይይት ክበብ ሃላፊ አቶ በፍቃዱ አባይ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፣ የእድምተኞች ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ የተሻለ ስፋት ያለው…
Read 3909 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና