ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በየ15 ቀን አንድ ጊዜ የመፃሕፍት ንባብ ውይይት በማድረግ ላይ የሚገኘው ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ፣ የመፃሕፍት የመወያያ ቦታ ሊቀይር መሆኑን ገለፀ፡፡ የሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብና ውይይት ክበብ ሃላፊ አቶ በፍቃዱ አባይ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፣ የእድምተኞች ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ የተሻለ ስፋት ያለው…
Read 3946 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ቀድሞ ከነበረበት የእህል መጋዘንነት ወደ ትያትር ቤትነት የተለወጠው ራስ ትያትር ከ32 ዓመት አገልግሎት በኋላ ሥራ ያቆመ ሲሆን በአዲስ መልክ ከመገንባቱ በፊት ማፍረሱ እስከ መስከረም 30 ይጠናቀቃል፡፡ አሮጌው ትያትር ቤት የመጨረሻ ዝግጅቱን ባለፈው እሁድ ያቀረበ ሲሆን ከዚሁ ዝግጅት ከፊሉ ለእንቁጣጣሽ በኢትዮጵያ…
Read 4576 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ለሦስት አስርት ዓመታት ዘርፈ ብዙ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየውና እውቅ ባለሙያዎች ያፈራው ራስ ቴአትር በአዲስ መልክ ሊገነባ ነው፡፡ አሮጌው አዳራሽ የመጨረሻ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቱን ነገ ጥሪ ለተደረገላቸው እንግዶች በማቅረብ በይፋ ይዘጋል፡፡ ይኸው የዓመት በዓል ልዩ ዝግጅት ባህላዊና ዘመናዊ ሙዚቃ እንዲሁም ውውት…
Read 3362 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
..አይኑማ.. በሚለው ዜማው የሚታወቀው ድምፃዊ እያዩ ማንያዘዋል ከ15 ዓመት በኋላ አዲስ አልበም አወጣ፡፡ ..አሞናል.. የሚለው አዲስ አልበም 10 ዘፈኖች ያሉት ሲሆን በካሴት እና በሲዲ ተዘጋጅቷል፡፡ግጥሙን አቤል መልካሙ ያዘጋጀው አዲስ አልበም ከሕዝብ ከተወሰዱ ዜማዎች በተጨማሪ አበበ ብርሃኔ እና እንዳለ አድምቄ ዜማውን…
Read 3738 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር በየወሩ የሚያካሂደውን ኪነጥበባዊ ዝግጅት በመጪው ረቡዕ የሚያቀርብ ሲሆን ዝግጅቱ እንቁጣጣሽን የተመለከተ እንደሚሆን አስታወቀ፡፡ ..ጥበብ እንቃመስ.. በሚል ርእስ በሩስያ ሳይንስና ባህል ማእከል በሚቀርበው ዝግጅት 16 የተመረጡ እንቁጣጣሽ ተኮር ግጥሞች፣ አጭር ድራማና ሌሎች ጥበባዊ ዝግጅቶችም ለዕድምተኞች ይቀርባሉ፡፡
Read 3417 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የተለመዱ የልጆች ጨዋታ ላይ በመመስረት የተሰራው ..የኢትዮጵያ ልጆች ጨዋታ.. ዛሬ ኤድናሞል ማቲ ሲኒማ ይመረቃል፡፡ አቢሲኒያ ሥነጥበብ ተቋም፣ ማስተር ፊልም ፕሮዳክሽን፣ የኢትዮጵያ ልጆች ኢንተርቴይመንት እና ኪኪ ፕሮሞሽን ባዘጋጁትና በሲዲና በዲቪዲ በተሰራው የልጆች ጨዋታ ላይ 120 ልጆች ተሳትፈዋል፡፡
Read 4247 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና