ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በቱሪዝም፣ በወጣቶችና ደም ልገሳ ዙሪያ የሚንቀሳቀሰው “ብራይት ሚሊኒየም ኦሮሚያ”፤ የሦስት ቀናት የሙዚቃ ትርኢትና ባዛር አዘጋጀ፡፡ በአዳማና በሻሸመኔ ከተሞች እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ማህበሩ፤ ከትርዒቱና ባዛሩ የሚያገኘውን 4ዐ በመቶ ገቢ በከተሞቹ ለሚገኙ የተመረጡ ወጣት ማዕከላትና ትምህርት ቤቶች እንደሚሰጥም ለማወቅ ተችሏል፡፡ በመጪው አርብ የሚከፈተው…
Read 2940 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከ2 ሳምንት በፊት በቻይናዋ ከተማ በተደረገው ሚስ ቱሪዝም ኪውን ኦፍ ዘይር ውድድር ላይ ፈቲያ መሃመድ ኢትዮጵያን ወክላ ተሳተፈች፡፡ ኡጋንዳ፣ ሱዳን፣ ኬንያ፣ ደቡብ አፍሪካ ሌሎች ከአፍሪካ የተወከሉ ተወዳዳሪዎች ናቸው፡፡ ፈቲያ ወደ ቻይና ያደረገችው ጉዞ በማሳካት ሴንትራል ጤና ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅና በላይአብ ኢንተርፕራይዝ…
Read 3661 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሳላገባ መኖር እችላለሁ ስትል የነበረችው ጄኒፈር አኒስተን ጀስቲን ቴሮክስ ከተባለው የቅርብ ግዜ ፍቅረኛዋ ጋር ጋብቻ ልትፈፅም መሆኑን ኦኬ የተባለው ማጋዚን ሰሞኑን ዘገበ፡ ጄኒፈር በምስጥራዊ ፕሮግራም በሜክሲኮ ካቦ ሳን ሉካስ ከተማ ይደረጋል የተባለው የጄኒፈር አኒስተን እና የጀስቲን ቴሮክስ ጋብቻ ቀለል ያለና…
Read 3535 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ማርቲን ስኮርሴሲ ከቢቢሲ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ በዲጅታል ቴክኖሎጂ የሚቀናበሩ ፊልሞች ገበያ ስለደራላቸው በመደበኛ የሲኒማ የቀረፃ ስልቶች የተሰሩ ፊልሞች የሚያሳዩትን የሙያ ብቃት ሊጋርዱ አይገባም ሲል ተናገረ፡፡ ስኮርሴሲ “ሁጎ” የተባለና በ1930ዎቹ በፈረንሳይ የባቡር መናሀርያ ጎዳን ተዳዳሪ በነበረ ወላጅ አልባ ህፃን ህይወት ላይ…
Read 3797 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሜሪል ስትሪፕና ብራድ ፒት በኒውዮርክ ፊልም ሃያሲያን የአመቱ ምርጥ ተዋናዮች መባላቸውን ኒውርክ ታይምስ ዘገበ፡፡ 84ኛው የኦስካር ሽልማት ስነስርዓት ሊካሄድ ሶስት ወራት ቢቀሩም የአመቱን ታላላቅ የስኬት ክብሮች እነማን ይወስዳሉ የሚለው ጉዳይ በስፋት እያነጋገረ ነው፡ በኒውዮርክ የሚሰሩና ከተመሰረተ 80 አመት የሆነውን ኒውዮርክ…
Read 2283 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ ኢኮኖሚያዊ አስተሳሰቦች ዙሪያ በነገው ዕለት ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ ውይይት እንደሚካሔድ ሚዩዚክ ሜይዴይ አስታወቀ፡፡በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ለሦስት ሠዓት የሚዘልቀውን ውይይት የሚመሩት ፕሮፌሰር አለማየሁ ገዳ ናቸው፡፡
Read 2665 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና