ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በእውነተኛ ስሙ አንድሬ ሮዌል የሚባለውና ዶር ድሬ በተባለ ስሙ የሚታወቀው ጥቁር አሜሪካዊ ራፕር ‹ቢታ ቦክስ› በተባለ የስቱድዮ የጆሮ ማዳመጫ ምርቱ ገበያው እንደቀናው ዘ ጋርድያን ሲያትት፤ ኤምቲቪ ኒውስ በበኩሉ፤ ለ10 ዓመታት የዘገየው የዶር ድሬ 3ኛ አልበም “ዴቶክስ” በቅርቡ ለገበያ እንደሚበቃ አስታወቀ፡፡የስቱድዮ…
Read 3457 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ድሪው ባሪሞር የሆሊውድ ፊልም ሰሪዎችን በኪሳራ ጎድተዋል የተባሉ ተዋናዮች ደረጃን በአንደኛነት በመምራት ላይ እንደሆነች ፎርብስ መጽሄት አስታወቀ፡፡የ36 ዓመቷ ድሪው ባሪሞር፤ በተከፈላት 1 ዶላር ከ40 የአሜሪካ ሳንቲም ብቻ እያስገባች መሆኑን የጠቀሰው ፎርብስ መፅሄት ተዋናይቷ ተፈላጊነቷ ባለፉት 2 ዓመታት ቀንሷል ብሏል፡፡
Read 3750 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሊዮናርዶ ዲካርፒዮ ሰሞኑን ለእይታ በበቃው አዲስ ፊልሙ ያሳየው የትወና ብቃት ለኦስካር እንዲያሳጨው የሚጠይቁ መብዛታቸውን ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር አስታወቀ፡፡ ዲካርፒዮ መሪ ተዋናይና ፕሮዱዩሰር ሆኖ ከዲያሬክተሩ ክሊንት ኢስትውድ ጋር “ጄ ኤድጋር” የተባለውን ፊልም ሰርቷል፡፡ ዲካርፒዮ የአንጋፋ ገፀባህርያትን ሚና መጫወት ማብዛቱን የገለፀው የኤምኤስኤንቢሲ…
Read 3897 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሐገሪቱ ከመጀመርያዎቹ ትምህርት ቤቶች ተርታ የሚሰለፈውና ቀድሞ ባላባት ትምህርት ቤት በመባል የሚታወቀው የመድሃኒዓለም መሰናዶ ትምህርት ቤት የተመሠረተበትን ሰማንያኛ ዓመት ዛሬ እና ነገ ያከብራል፡፡ ጉለሌ አካባቢ የሚገኘው ትምህርት ቤት ሰማንያኛ ልደቱን የሚያከብረው በሙዚቃ እና በስፖርት ዝግጅቶች ሲሆን በዚሁ ዝግጅት ከትምህርት ቤቱ…
Read 3787 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጌቱ ገብሩ የተፃፉ ግጥሞች የተካተቱበት “ያቃሰቱ ነፍሶች” የግጥም መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ በሰማንያ ገፆቹ 77 ግጥሞች የያዘው መፅሐፍ በ15 ብር እየተሸጠ ነው፡፡ አዘጋጁ የመፅሐፉን መታሰቢያነት ለብላቴን ጌታ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን እንዳዋለ ለማወቅ ተችሏል፡፡
Read 4127 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በካፍደም ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ ማህበር የተሰራው ካፍደም ሲኒማ ነገ ተመርቆ ሥራ ይጀምራል፡፡ 500 መቀመጫዎች ያሉት እና ቃሊቲ አካባቢ የተቋቋመው ሲኒማ ቤት የኢትዮጵያና የውጭ ሀገር ፊልሞች ለማሳየት ዝግጅት ማጠናቀቁን የትሬዲንጉ ሥራ አስኪያጅ አቶ ኪዳኔ ጥላሁን ገልፀዋል፡፡ የአቃቂ፣ የቃሊቲ እና የሳሪስ አካባቢ ፊልም…
Read 4091 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና