ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በተጠናቀቀው የ2011 የፈረንጆች አመት የሆሊውድ ፊልሞች ገቢ ከዓምናው በ1 ቢሊዮን ዶላር የቀነሰ ቢሆንም በ2012 ለእይታ ይበቃሉ ተብለው በሚጠበቁ በርካታ ፊልሞች የሆሊውድ ገበያ እንደሚደራ ተገለፀ፡፡ በአዲሱ የፈረንጆች አመት 27 የምርጥ ፊልሞች ተከታይ ክፍሎች፤11 ምርጥ የአኒሜሽን ፊልሞች፤ ከ29 በላይ የኮሜዲ ፊልሞች በ3ዲ…
Read 3286 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ለቀድሞ ሚስቱ 425 ሚ. ዶላር እንዲያካፍል ተበይኖበታል የሆሊዉዱ ዝነኛ የፊልም ባለሙያው ሜል ጊብሰን በተደጋጋሚ በገጠመው የጋብቻ ፍቺ ለከፍተኛ ኪሳራ እየተዳረገ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ ለ31 ዓመት ያህል በትዳር አብራው የዘለቀችው የቀድሞ ሚስቱ ሮቢን ዴነስ በጠብ እንደተለየችው የሚታወቅ ሲሆን ከሁለት ዓመት በፊት ፍ/ቤት…
Read 3909 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ቀድሞ “ሮዝ” ትባል የነበረችው “አዲስ ጉዳይ” ባለቀለም መፅሔት የተመሰረተችበትን አምስተኛ ዓመት ባለፈው ቅዳሜ ምሽት በሒልተን አከበረች፡፡ የአከባበር ሥነ ሥርዓቱ በቅርቡ በድንገት ሕይወቷ ያለፈውን የመፅሔቷ ምክትል ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ፅጌረዳ ሃይሉ በሕሊና ፀሎት በማሰብ የተጀመረ ሲሆን መፅሔቷን የተመለከተ ጥናታዊ ፅሁፍም ቀርቧል፡፡…
Read 3829 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ለአራት ዓመት ከፊልም ሥራ ርቆ የቆየው የ43 ዓመቱ ዝነኛው የፊልም ተዋናይ ዊል ስሚዝ በአዲስ ፊልም ወደትወና እንደተመለሰ ተገለፀ፡፡ዊል ስሚዝ ከቶሚሊ ጆንስ ጋር የሚተውንበት አዲስ ፊልም የ”ሜን ኢን ብላክ” ተከታታይ ፊልም 3ኛ ክፍል እንደሆነ ታውቋል፡፡ በሚተውንባቸው ፊልሞች ከፍተኛ ገቢ በማስገባት የሚታወቀው…
Read 2139 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የቱሪዝም ጋዜጠኞች ፎረም ይቋቋማል አይቤክስና የሆቴልና ቱሪዝም ኮሌጅ በሆቴል፣ ምግብ ዝግጅት፣ መስተንግዶ፣ በእንግዳ አቀባበል እና በቱሪዝም ማኔጅመንት፣ ጋይድና ኦፕሬሽን ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 320 ተማሪዎች ዛሬ ጧት 2፡30 ያስመርቃል፡፡ ቦሌ በሚገኘው ደሳለኝ ሆቴል የሚመረቁት ተማሪዎች በግዮን፣ በሐርመኒ፣ በግሎባል እና በሌሎች የአዲስ አበባ…
Read 2885 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
እድሜአቸው ከሁለት እስከ 10 ዓመት የሆኑ ሃያ ሶስት ሕፃናት የተሳተፉበት የ45 ደቂቃ “ጨረቃ ድንቡል ዶቃ” ቪሲዲ ትናንት ማታ በሒልተን ተመረቀ፡፡ አራት ነባር ዜማዎችንና ስድስት የፈጠራ ስራዎችን የያዘውን ቪሲዲ፤ በሕይወት ችልድረን ሶንግ ፕሮዳክሽን የተዘጋጀ ነው፡፡ የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ሕይወት ማሞ ቪሲዲውን…
Read 2907 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና

