ኪነ-ጥበባዊ ዜና
..ሁለት ደቂቃ በባግዳድ.. እየተሸጠ ነው ኤኬ ካአማስ ያዘጋጀው መጽሐፍ ..የብቃት መንገዶች.. በሚል የአማርኛ ርዕስ ለንባብ በቃ፡፡ ደምሰው ከበደ የተረጐመው መጽሐፍ 140 ገፆች አለት፡፡ ዋጋው 25 ብር ነው፡፡ በሌላም በኩል የኢራቅን የዛሬ ሃያ ዓመት ወቅታዊ ሁኔታ የሚያስቃኝ ..ሁለት ደቂቃ በባግዳድ.. የተሰኘውን…
Read 5404 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በቀንዲል ፊልም ፕሮዳክሽን ደራሲና ገጣሚ አያልነህ ሙላቱ ተደርሶ በአሸናፊ ማህሌት የተዘጋጀው ..መሮ በረሮ.. የሕፃናት ፊልም ለሕዝብ መቅረብ ጀመረ፡፡ ለመስራት ዘጠኝ ወራት በፈጀው ፊልም ፋሲካ ረዳይ፣ አብዱልከሪም ዴተሞና ሌሎችም ተውነዋል፡፡ ፊልሙ ጳጉሜ 6 በዓለም ሲኒማ መመረቁንም ማወቅ ተችሏል፡፡
Read 3560 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በታዋቂው የጉራጊኛ ዜማ ድምፃዊ ደሳለኝ መርሻ የተዜመና ሒታኒያ የተሰኘ አዲስ አልበም ገበያ ላይ ዋለ፡፡ በጉራጌው ማህበረሰብ ባህል፣ የአኗኗር ዘዴ፤ የመስቀልና የአረፋ በዓል አከባበር ላይ መሠረት አድርጐ የተሰራው ይኸው አዲስ አልበም፤ በያዝነው ሳምንት በማሬ ሙዚቃ ቤት አሳታሚነት ገበያ ላይ ውሏል፡፡ አዲሱ…
Read 7396 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጀርመን የቢራ ጠመቃ ኢንዱስትሪ እንደ ንጉስ ይታዩ የነበሩትን የ90 ዓመት አዛውንት ቡርኖ ኤች ሱቦርት ገድላለች በሚል ሞዴል ምህረት ክፍሌ ተወነጀለች፡፡ ቡርኖ ኤች ሱበርት ከ30 ዓመታት በፊት ሄኒንገር የተባለውን ቢራ ጠማቂ ኩባንያ በማቋቋም ታላቅ ደረጃ ያደረሱና በግብረሰናይ ተግባራቸው የሚታወቁ ጀርመናዊ ሚሊዬነር…
Read 4593 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በኬንያ በተካሄደው ..ኤሊት ሞዴል ሉክ.. ውድድር ላይ የ2009 ሚስ ቱሪዝም ኢትዮጵያ አሸናፊ ፈትያ አህመድ እና በ2010 ሚስ አርዝ ኢትዮጵያ የተባለችው ራሄል ደበበ ተሳተፉ፡፡ ሁለቱ ኢትዮጵያውያን በሞዴል ማፈላለጉ ስራ ላይ በዳኝነት ሰርተዋል፡፡ በዓለማችን ትልቁ የሞዴል አፈላላጊ የሆነው ..ኤሊት ሞዴል ሉክ.. ውድድር፣…
Read 3645 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በፓሪስና በኒውዮርክ ከፍተኛ ዝናን ያተረፈው ኢትዮጵያዊው የምግብ ዝግጅት ባለሙያ (chef) ማርቆስ ሳሙኤልሰን ከባለቤቱ ሞዴል ሚያ ሃይሌ ጋር በመኖሪያ ቤታቸው የገቢ ማሰባሰቢያ ግብዣ ማድረጉን ዎልስትሪት ጆርናል ዘገበ፡፡ ..ብራንች ፎር ዘ ሆርን ኦፍ አፍሪካ.. በሚል ርዕስ በተዘጋጀው የቁርስና የምሳ ግብዣ (ብራንች)፣ እሰከ…
Read 3772 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና