ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ወላጆች የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መማሪያ መፃሕፍት ማግኘት አልቻልንም ብለዋል፡፡ አስተያየታቸውን ለዝግጅት ክፍላችን የሰጡ ወላጆች በእጥረቱ የልጆቻችን ትምህርት አቀባበል ተጽእጸኖ ውስጥ ወድቋል ብለዋል፡፡ በመንግስት ትምህርት ቤቶች ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ወላጆች በበኩላቸው መፃሕፍቱ…
Read 4403 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ትያትር ቤቶች የገጠማቸውን የትያትር ጽሑፍ እጥረት አስመልክቶ የጥናት ወረቀት ቀረበ፡፡ አምና ከተደረገ የመስኩ ባለሙያዎች ውይይት በመነሳት የጥናት ወረቀት ያቀረበችው አርቲስት ሕይወት አራጌ ነች፡፡ በጥናቴ መጠይቅ፣ ቃለምልልስ እና የቡድን ውይይት ተጠቅሜአለሁ ስትል ለአዲስ አድማስ ማብራሪያ የሰጠችው አርቲስት ሕይወት የትያትር ጽሑፍ (Script)…
Read 5077 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የአንጋፋውን ድምፃዊ ክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሠሠ ልደት በመጪው ረቡዕ ስምንት ሰዓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር የሚዘከር ሲሆን የግብዣ ጥሪ ከሚደርሳቸው እንግዶች ውጭ ያሉት አድናቂዎቹና ሌሎች ተመልካቾች የትያትር ቤቱን የመስቀል የዓውዳመት ዝግጅት ለመታደም የመግቢያ ዋጋ እንደሚከፍሉ ታወቀ፡፡
Read 9198 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
..ሁለት ደቂቃ በባግዳድ.. እየተሸጠ ነው ኤኬ ካአማስ ያዘጋጀው መጽሐፍ ..የብቃት መንገዶች.. በሚል የአማርኛ ርዕስ ለንባብ በቃ፡፡ ደምሰው ከበደ የተረጐመው መጽሐፍ 140 ገፆች አለት፡፡ ዋጋው 25 ብር ነው፡፡ በሌላም በኩል የኢራቅን የዛሬ ሃያ ዓመት ወቅታዊ ሁኔታ የሚያስቃኝ ..ሁለት ደቂቃ በባግዳድ.. የተሰኘውን…
Read 5694 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በቀንዲል ፊልም ፕሮዳክሽን ደራሲና ገጣሚ አያልነህ ሙላቱ ተደርሶ በአሸናፊ ማህሌት የተዘጋጀው ..መሮ በረሮ.. የሕፃናት ፊልም ለሕዝብ መቅረብ ጀመረ፡፡ ለመስራት ዘጠኝ ወራት በፈጀው ፊልም ፋሲካ ረዳይ፣ አብዱልከሪም ዴተሞና ሌሎችም ተውነዋል፡፡ ፊልሙ ጳጉሜ 6 በዓለም ሲኒማ መመረቁንም ማወቅ ተችሏል፡፡
Read 3795 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በታዋቂው የጉራጊኛ ዜማ ድምፃዊ ደሳለኝ መርሻ የተዜመና ሒታኒያ የተሰኘ አዲስ አልበም ገበያ ላይ ዋለ፡፡ በጉራጌው ማህበረሰብ ባህል፣ የአኗኗር ዘዴ፤ የመስቀልና የአረፋ በዓል አከባበር ላይ መሠረት አድርጐ የተሰራው ይኸው አዲስ አልበም፤ በያዝነው ሳምንት በማሬ ሙዚቃ ቤት አሳታሚነት ገበያ ላይ ውሏል፡፡ አዲሱ…
Read 7634 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና