Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ለዕይታ ከበቃ ሁለት ሳምንት የሆነው የትዌንቲ ሴንቸሪ ፎክስ አዲስ ሳይንሳዊ ልቦለድ ፊልም ..ራይዝ ኦፍ ዘ ፕላኔት ኤፕስ.. በሳምንታዊ ገቢ የቦክስ ኦፊስን የገበያ ሰንጠረዥ እየመራ ነው፡፡ በ93 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተሠራው ፊልም ባለፉት 15 ቀናት በዓለም ዙሪያ ያስገኘው ገቢ ከ180 ቢሊዮን…
Saturday, 27 August 2011 13:31

አዴሌ ቢልቦርድን ተቆጣጥራለች

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንግሊዛዊቷ የአር ኤንድቢ ፣ ሶልና የካንትሪ ሙዚቃ ስልቶች አርቲስት አዴሌ የቢልቦርድ ምርጥ 10 አልበሞች የደረጃ ሠንጠረዥን በአንደኛነት ከተቆጣጠረች 13 ሳምንት እንደሆናት ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ ለገበያ ከበቃ 24ኛ ሳምንቱን የያዘው የአዴሌ አልበም ቢልቦርድን ለረዥም ሳምንታት በመምራት ከ10 ዓመታት በኋላ አዲስ ክብረወሰን አስመዝግቧል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
የ31 ዓመቷ ኢትዮጵያ ሃብተማርያም ሰሞኑን የሞታውን ሙዚቃ አሳታሚ ም/ፕሬዚዳንትና የዩኒቨርሳል ሙዚቃ አሳታሚ ከፍተኛ የኃላፊነት ሹመቶችን አገኘች፡፡ ኢትዮጵያ በእነዚህ ሹመቶች በዓለም የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ከፍተኛውን ስልጣን ከያዙት ባለሙያዎች ተርታ መግባቷን ዘገባዎች አመልክተዋል፡፡ ዩኒቨርሳል ሚዩዚክ ግሩፕ በዓለም የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ከሚጠቀሱ 4 ታላላቅ ኩባንያዎች…
Rate this item
(0 votes)
በየዓመቱ ሲካሄድ የቆየው የሸራተን የስዕል አውደ ርእይ ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ በመቀጠል ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገር የተሰበሰቡ የአርባ ሦስት ኢትዮጵያውያን ሥራዎች እንደሚቀርቡበት ተገለፀ፡፡ በመጪው አርብ ጧት በሆቴሉ በሚከፈተው የአራት ቀናት አውደ ርእይ ዋጋቸው ከአንድ ሺህ እስከ 100 ብር እና ከዚያም በላይ…
Saturday, 20 August 2011 11:08

.የሸረሪት ድር.. ፊልም ነገ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በመዋዕል ታደሰ ተፎ የተዘጋጀው ..የሸረሪት ድር.. የአማርኛ ፊልም ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በዋነኝነት በሐርመኒ ሆቴል የሚመረቅ ሲሆን በአዲስ አበባ ፊልም ቤቶችና በሌሎች ከተሞች በተመሳሳይ ዕለት እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ የ100 ደቂቃ ልብ አንጠልጣይ ፊልሙን ሰርቶ ለማጠናቀቅ ሁለት ዓመት እንደፈጀ አዘጋጆቹ ተናግረዋል፡፡ አሸባሪነትን…
Rate this item
(2 votes)
ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ የዛሬ 10 ዓመት አሳትሞት የነበረውን ..የንስር ዐይን.. የተሰኘ ም ልብወለድ መጽሐፍ ለሁለተኛ ጊዜ አሳትሞ ለገበያ አቀረበ፡፡ በማህሌት አሳታሚነት የታተመው ይሄ መጽሐፍ በ35 ብር እየተሸጠ ነው፡፡ የኬምስትሪ መምህር የነበረው ደራሲ ፍቅረ ማርቆስ፤ ..ከቡስካ በስተጀርባ..፣ ..ኢቫንጋዲ..፣ ..የዘርሲዎች ፍቅር.. እና…