ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የባስቶፖል ኢንተርቴይመንት እና ባለቤቱ ቴዎድሮስ ተሾመ ..ቃል.. የሚባል ፊልምን አስመልክቶ የመብት ጥሰት ፈመዋል በሚል በ1.5 ሚሊዬን ብር ተከሰሱ፡፡ ለድርጅቱ ከትናንት ወዲያ ለድርጅቱ መጥሪያ የተሰጠ ሲሆን በመጪው ረቡዕ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
Read 4282 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዛሬ በሀገር ፍቅር ትልቁ አዳራሽ ውስጥ ከጠዋቱ 3 ሰዓት አንስቶ ደራሲ አዳም ረታ ከአንባቢዎቹ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥበት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል፡፡ የማህሌት አሳታሚ ድርጅት ባስተባበረው በዚህ ዝግጅት ላይ ደራሲው ከሚያደርገው ውይይት በተጨማሪ ሁለት ምሁራን በአዳም ረታ ሥራዎች ላይ ጥናት ያቀርባሉ፡፡
Read 5209 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በህገጥ መንገድ ከኢንተርኔት ተሰርቀው በዓለም ዙሪያ ለገበያ የሚሰራጩ የፊልም ስራዎችና የሙዚቃ አልበሞች በዓለም የመዝናኛ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያስከተሉት ኪሣራ አስደንጋጭ ደረጃ ላይ መድረሱን ..ዩ ኤስ ኤ ቱዴይ.. አስታወቀ፡፡ ከተለያዩ የመረጃ ምንጮች ያገኘናቸው ሪፖርቶች እንዳመለከቱት፤ በዓለም ዙሪያ በሚከናወነው የህገወጥ ፊልሞች የገበያ ስርጭት…
Read 6897 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ጆኒ ዲፕ ..የፓይሬትስ ኦፍ ካራቢያንን.. 5ኛ ክፍል ለመስራት ስምምነት ማድረጉን ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር አስታወቀ፡፡ የፊልሙ 4ኛ ክፍል ..ፓይሬትስ ኦፍ ካራቢያን ስትሬንጅ ኦፍ ታይድስ.. በዓለም ዙሪያ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት የዓመቱን ከፍተኛ የገበያ ስኬት አስመዝግቧል፡፡ ጆኒ ዲፕ ከ..ፓይሬትስ ኦፍ ካራቢያን..…
Read 6134 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሰዓሊና መምህር ኃይሉ ክፍሌ የተዘጋጁ ከ60 በላይ ስዕሎች የሚቀርቡበት ..የእኔ ጀግኖች.. የስዕል አውደ ርዕይ በመጪው አርብ 5 ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዘክር አዳራሽ ይከፈታል፡፡ k3000-50,000 ብር የሚያወጡ ስዕሎች ለገበያው የሚቀርቡበት አውደ ርዕይ፤ እስከ ሐምሌ 22 በነጻ ለሕዝብ ክፍት ሆኖ…
Read 6512 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
..የሶስት ወር ምርኮኛ.. ቴአትር ይመረቃልአልሳቤጥ መላኩ ወደ ትወናው ተመለሰችአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ በርካታ መጣጥፎችን በመጻፍ የሚታወቀው አንተነህ ይግዛው የጻፈው ..ስውር መንገደኞች.. የሬድዮ ድራማ፤ ዛሬ ከቀኑ 11 ሰዓት በፋና FM 98.1 እና በክልል FM ጣቢያዎች መደመጥ ይጀምራል፡፡ ዘካርያስ ብርሃኑ ባዘጋጀውና ፋና…
Read 8721 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና