ኪነ-ጥበባዊ ዜና
..መሰረታዊ ሳይንስ.. ለገበያ ቀረበደራሲ እና የወግ ፀሐፊ መስፍን ኃብተማርያም ..ብልጧ ዝንጀሮ.. የሚል አዲስ የሕፃናት መሐፍ ለንባብ አብቅቷል፡፡ በጀርባ በኩል The Rich Man and The Singer የሚል ሌሎች የሕፃናት ታሪኮችን የያዘው መሐፍ ዋጋ 22 ብር ነው፡፡ በአማርኛው 27 በእንግሊዝኛውም የእነዚሁኑ ትርጉም…
Read 6307 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሙሉ ስሙ ከርቲስ ጃክሰን ተብሎ የሚጠራው ጥቁር አሜሪካዊው ራፐርና የፊልም ተዋናይ 50 ሴንት፤ ..ሃብታም መሆኔ ነፃነት ሰጥቶኛል.. ሲል ለፋይናሻል ታይምስ መጽሔት ተናገረ፡፡ ..ቺታሪ ቪዥን.. የተባለ የፊልም ኩባንያ በ200 ሚሊዮን ዶላር ያቋቋመው ፊፍቲ ሴንት፤ ሙዚቃውን ወደ ጐን በመተው በፊልም ስራ መጠመዱን…
Read 6135 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሻጊ የሬጌ ሙዚቃ የዓለም የሙዚቃ ገበያን ሰብሮ ለመግባት አልቻለም ሲል ተናገረ፡፡ ..ሰመር ኪንግስተን.. የተባለ አዲስ የሙዚቃ አልበሙን ከወር በፊት ለገበያ ያበቃው ሻጊ፤ ለሬጌ የሙዚቃ አልበሞች ገቢ ማነስ የስፖንሰሮች እጥረት ዋንኛው ምክንያት መሆኑን ለኤምቲቪ ኒውስ ተናግሯል፡፡
Read 6173 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሊዮናርዶ ዲካርፒዮ ዘንድሮ ከፍተኛ ገቢ በማስመዝገብ ጆኒ ዲፕ የያዘውን የአንደኝነት ደረጃ መረከቡን ፎርብስ መጽሔት አስታወቀ፡፡በቅርቡ ..ዘ ግሬት ጋትስቢ.. የተባለ ፊልሙን ለዕይታ የሚያበቃው ዲካርፒዮ፡ በከፍተኛ ገቢ መሪነቱን የተቆጣጠረው 77 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በማስመዝገብ ነው፡፡
Read 4090 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
..ካው ቦይስ ኤንድ አልየንስ.. እና ..ዘ ስመርፍስ.. እየተፎካከሩ ናቸው በሆሊዉድ የሚሠሩ ፊልሞች ከሰሜን አሜሪካ ይልቅ በሌሎች የዓለም ክፍሎች ከፍተኛ ገቢያቸውን እንደሰበሰቡ ሮይተርስ አስታወቀ፡፡ በሌላ በኩል ባለፈው ሳምንት በመላው ዓለም በሚገኙ 5500 ሲኒማ ቤቶች ለመታየት የበቃው ..ካው ቦይስ ኤንድ አልየንስ.. እንዲሁም…
Read 4072 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአሰፋ ጐሳዬ የእውቀትና ትጋት መታሰቢያ ማኅበር የኪነ ጥበብ ምሽት ላይ የተለያዩ ዜማዎችን በማቅረብ የሚታወቀው ቶማስ አየለ ..ልብ ነው.. የተሰኘ ነጠላ ዜማ አወጣ፡፡ የመጀመሪያው የሆነው ነጠላ ሲዲ የግጥምና ዜማ ደራሲ ራሱ ቶማስ ሲሆን ሙዚቃ ቅንብርና ሚክሲንግ ሮቤል ዳኜ (ኮራ ስቱዲዮ)፣ ቤዝ…
Read 5642 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና