ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Friday, 20 September 2024 18:42
በአደንዛዥ ዕጽ አስከፊነት ላይ የሚያተኩር ማስተማሪያ መጽሐፍ ሊዘጋጅ ነው
Written by Administrator
ላግዛት የበጎ አድራጎት ድርጅት በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰራጭ በአደንዛዥ ዕጽ አስከፊነት ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሚያግዝ ማስተማሪያ መጽሐፍ ሊያዘጋጅ መሆኑን አስታውቋል። ድርጅቱ ዛሬ መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ፣ ኢንተርሌግዠሪ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በሐረሪ ክልል “ትውልድን ከአደንዛዥ ዕፅ ሱስ…
Read 1671 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የዛሬ 30 ዓመት ህይወቱ ያለፈው ጋዜጠኛ ጌታቸው ኃይለማርያም፣ በሙያ ባልደረቦቹ የማስታወሻ ዝግጅት ሊደረግለት ነው፡፡ የፊታችን እሁድ መስከረም 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ በወመዘክር አዳራሽ በሚከናወነው በዚህ ዝግጅት፣ የቀድሞ የኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን ባልደረቦቹ ይታደማሉ ተብሎም ይጠበቃል፡፡ የማስታወሻ ዝግጅቱ…
Read 1305 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Wednesday, 18 September 2024 19:43
በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተጻፈው " ጥቁር አዳኝ " የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
Written by Administrator
Read 862 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በ1972 አሥመራ ከተማ በቁም እስረኝነት ዘመኔ ካጋጠሙኝና ፈፅሞ ከማይረሱኝ ኹነቶች መካከል በአንዱ ቀን ያጋጠመኝን ላጫውታችሁ። ኒያላ ሆቴል አሥመራ ከሚገኙት ታላላቅ ሆቴሎች በቀዳሚነት የሚጠራ ትልቅ ሆቴል ነው። ያን ቀን እዚያ አካባቢ ለምን እንደሔድኩ ትዝ አይለኝም። ብቻ ከእሱ ፊት ለፊት ከሚገኘውና “ባር…
Read 976 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የገጣሚና ሐያሲ በለው ገበየሁ "እንኳንም መሃይም ሆንኩ" የተሰኘ መጽሐፍ ቅዳሜ ነሐሴ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት (ወመዘክር) አዳራሽ ውስጥ ይመረቃል።
Read 1489 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
”የኢትዮጵያ ልጆች” ቴሌቪዥን ላይ በምትሰራው ደራሲ ገሊላ ተስፋልደት የተዘጋጀው “ባለጋሪው አንበሳ” የተሰኘ የልጆች መጽሐፍ ከሰሞኑ ለገበያ ቀርቧል፡፡ መጽሐፉ፤ ክፉ አለመሥራትን፣ መዋደድን፣ ተባብሮ መኖርንና ፍቅርን ለልጆች ያስተምራል ተብሏል፡፡ “ባለጋሪው አንበሳ”፣ ለደራሲዋ አራተኛ ሥራዋ ሲሆን፤ የበኩር ሥራዋ “አመለኛ ልጅሽ” የተሰኘ የግጥም መድበል…
Read 1715 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና

