Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ልብ-ወለድ

Sunday, 31 July 2011 13:55

አልማዝ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ወደ አውሮፕላን ማረፍያው የደረሰው በጊዜ ነበር፡፡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በሙሉ አድርጓል፡፡ የደቡብ አፍሪካው አየር መንገድ የበረራ ቁጥር 892 አውሮፕላን አዲስ አበባ የሚገባው ልክ ከጠዋቱ 4 ከ15 ደቂቃ መሆኑን ጠንቅቆ ያውቃል፡፡ በዚያ አውሮፕላን አንዲት ህጻን ልጅ አቅፋ በምታመጣው አሻንጉሊት ውስጥ የተደበቀው ዕቃ…
Rate this item
(9 votes)
ለሁለተኛ ጊዜ ያፈቀርኩት ሀይገር ባስ ውስጥ ነው፡፡ ፍቅርና ጉዞ አንድ ናቸው፤ ሁለቱም ያስከፍላሉ፣ ሁለቱም ያደርሳሉ፡፡ ትላንትና ምሽት ሀይገር ባስ ውስጥ ሳለሁ የጀምስ ጆይስ መፅሀፍ ከሆነው “A portrait of an artist as a young man” ውስጥ በገፅ አርባ አምስት ላይ ያነበብኳትን…
Saturday, 20 October 2012 10:35

የውኃ ድር

Written by
Rate this item
(5 votes)
የወረደው ...እንደተጠበቀ ነው፡፡ የኦሪት ልብ እንዳይኖር፡፡ ይሔ ህግ ግን … ያልተገደበ ነው … (በእኔ ህሊና) ሰው ያወጣውን ሰው የመጣስ መብት አለው…! ህግ ህግ ሆኖ የሚቀረው ስንስማማበት ብቻ ነው፡፡ ያልተስማሙበት ህግ … የህጉ አካል ነው ከተባለ ሊሆን ይችላል፤ (የሰፈረ) እንጂ የሆነው…
Saturday, 13 October 2012 11:49

የማትበላ ወፍ

Written by
Rate this item
(9 votes)
የሰንበት ትምህርት ቤቱ ወጣቶች አንድ የሚያከብሩት ወጣት አለ፡፡ ዮሴፍ ይባላል፡፡ ልክ እንደ ትልቅ ካህን እሱ የሚለው ለእነሱ ሁልጊዜ ትክክል ነው፡፡ የሰንበት ትምህርት ቤቱ መርሐ ግብር እንዳለቀ ወንዶች ሴቶችን መሸኘት ግዴታ ያለባቸው ይመስል በየሴቶች መንደር ይታያሉ፡፡ ጨለም ካለ እና ደፈር ካሉ…
Saturday, 06 October 2012 14:57

አኮቴት ስለሚገባት እንስት ጋዜጠኛ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ሀተታ ሀ…የዚህ ፅሁፍ መነሻ እውነት ነው…. እውነት እንደመነሻ እንጂ ያላግባብ ምስጋና ለማቅረብ ታስቦ አይደለም፡፡ ለመተዋወቅና ዝምድና ለመፍጠርም አይደለም፡፡ ጉርሻ ቢጤ ነገር ለማግኘት ማሞካሸት የሚል እሳቤም አልያዘም፡፡ የብልጠት ምስጋና እንዲሆን ታስቦ የተደረገም አይደለም፡፡ በፍፁም፡፡ በእውነት እውቀት እንጂ በብልጣብልጥነት የኖረ… የሚቀጥል ሀገር…
Saturday, 06 October 2012 14:52

Q ጦር

Written by
Rate this item
(4 votes)
ይሔ አካሄድ አፎቱ ሁለት ነው፡፡ አንድም በራሱ… አንድም በእኔ፡፡ ***የሁለቱም አይደለችም፡፡ መሬት ላይ እንደሚውድቁት ካርታዎች ዋጋ የላትም፡፡ ቀድማ ራሷን ዲካርድ ስታለች፡፡ ***ዙሩ ከሯል፡፡አይኖች የሚጣሉት የሚነሱት ላይ ጦራቸውን ወድረዋል፡፡ እጆች ድል ለመምዘዝ አሠፍስፈዋል፤… አሁን አብይ ከዘጋ ሶስተኛው ስለሆነ… ይቦንሳቸዋል፡፡ አኪር እያፏጨች…