ልብ-ወለድ

Saturday, 14 April 2012 10:50

ጡሩምባው

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እጅግ ከተጐሳቆሉት የአዲስ አበባ መንደሮች መካከል በአንደኛው መንደር ውስጥ አቶ አደፍርስ ቁምላቸውና ወ/ሮ ሙሉ ገብሬ የሚባሉ እድሜ የጠገቡ አዛውንት ባልና ሚስት የጡረታ ደሞዛቸውና የፈጣሪ ስውር ክንድ በደገፈው አንድ ከግማሽ ጐጆአቸው ይኖራሉ፡፡ በአንደኛው ክፍል የሚገኘው ትልቅ የባልና ሚስት የሽቦ አልጋ አብዛኛውን…
Saturday, 07 April 2012 07:57

ድሐዊ /ሕዝባዊ/ አድሃሪ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
SIDE: A አሉላ ጐዳናው ድሮ ሃያ ሁለት ማዞሪያ ተብሎ ይጠራ የነበረው ስፍራ ነው፡፡ አንድ የአርባ አመት ሰው፣ ታክሲ እየጠበቀ ቆሟል፡፡ የሶስት አመት ሴት ልጁ ሱሪውን ጐተት አድርጋው ከራሱ አለም አነቃችው፡፡ ወደ እሷ፣ ወደ ታች ተመለከተ፡፡ ሁለት እጆቿን ወደሱ ሰቅላለች፡፡ እቀፈኝ…
Wednesday, 04 April 2012 10:31

ሠለሞናዊ ወግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ጠቢቡ ሰለሞን እንደወትሮው በካህናቱ፣ በባለስልጣናት እና በቦዲ ጋርዶቹ ተከቦ በፍርድ ወንበሩ ላይ በመሰየም ከየክልሉ የሚመጡትን ክርክሮች በሚሰማበት አንድ ቀን፤ ሁለት ሴቶች በወታደሮች ታጅበው እየተመናቀሩ ወደ እርሱ ተጠጉ፡፡ ከወታደሮቹ አንደኛው ህፃን ልጅ ታቅፏል፡፡ ሴቶቹ እርቃናቸውን ብቻ የሚሸፍን ብጫቂ ቀሚስ አድርገዋል፡፡ ፊታቸውም…
Wednesday, 04 April 2012 09:42

ፊዮሪ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ፊዮሪ ፊዮሪ መውደቂያሽ ከየት ይሆን…አንቺ ቅዝቃዜሽ ከጥቅምት ንፋስ የበረታ…አንቺ ሙቀትሽ የፀሐይ አንኳር የሆነ…አንቺ ፊዮሪ መውደቂያሽ ከየት ይሆን? ይኼው ዛሬም ከጨለማው ውስጥ ሆኜ የትካዜዬን ፉጨት አፏጫለሁ፡፡ የቤትሽ መአዘን ሀሳቦቼን አዝሎ በክፍሉ ወስጥ ብዝሀ አድርጐኛል፡፡ ትዝ ይልሽ ነበር…. ስከተልሽ? ብከተልሽስ አንቺ ምን…
Saturday, 17 March 2012 09:51

ታች - መሐል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አዲሱ መስሪያ ቤት ከተቀጠርኩ ትንሽ ጊዜ አለፈኝ፡፡ “ጊዜ ንጽጽር ነው” የሚለው የሰአቱ አቆጣጠር ትዝ ሲለኝ ቀና ብዬ ተመለከትኩት፡፡ ሰአት አልፎኛል፡፡ ሰላሳ አመት እንደማለት ነው፡፡ አንድ ሰአት እና አንድ አመት ብዙ ለውጥ የላቸውም፡፡ ህይወት እና ስራ አንድ ናቸው፡፡ ሀገር እና መስሪያ…
Saturday, 10 March 2012 10:25

ንስሃው

Written by
Rate this item
(3 votes)
አባ ማቴዎስ ዛሬ ስሜታቸው ድብልቅልቅ ብሎ ነው ከአልጋቸው የተነሱት፡፡ ሰሞኑን በጣም ደስ ብሏቸው ነበር የከረሙት፡፡ ሳራ (ያሳደጓት ልጃቸው) ከሁለት ቀን በኋላ ልታገባ ነው፡፡ በዛ ላይ እህቷ ርብቃ የዛኑ ቀን ቅዳሜ የኮሌጅ ትምህርቷን ትመረቃለች፡፡ ከምትማርበት ከተማ ወደነሱ የገጠር ከተማ ዛሬ እንደምትገባ…