ልብ-ወለድ
ይኽ 11 ያህል የተኖሩና የተመነቡ ተረኮችን የያዘና ... በዚህ ዓመት በጠርሲዳ ከበደ ለንባብ የበቃ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ እንደ ዘመነኞቹ በብዛት የመደብ ልዩነቶች በየተረኮቹ የሚለውጥ ሳይሆን - አንድ ገጸ-ባህርይን በተለያዩ የስሜት ልዩነቶች በኩል ለማለት የተገነባ እጅጉን ‘እኔ’ ለሚል የመጀመሪያ መደብ ተራኪ…
Read 1001 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሰንበትን በዚያ ባለፈ ባገደመ ቁጥር ያያቸዋል፡፡ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ቅጽር ስር፤ መናኛ ልብስ ለብሰው ባነጠፉት ጨርቅ ላይ ሲመፀወቱ፡፡… ፈፅሞ ያላሰበው ቦታ ላይ ነው ያያቸው፤ ኮከብ ቆጣሪ ሊገምተው የማይችል የመሰለው ቦታ ላይ፡፡ ለማመን ተቸግሮ ነበር፡፡ ግንባራቸው ላይ የተጋደመው ጠባሳ ነው ጥርጣሬውን…
Read 1073 times
Published in
ልብ-ወለድ
አንድ እለት አመሻሽ ገደማ ከሚስቴ ጋር ቅድም አያቶቼ ይኖሩበት ወደነበረውና ለረጅም ዘመናት ተዘግቶ ወደ ቆየው አሮጌ ቤት ለጉብኝት ሄድን፡፡ ወደ ውስጥ ስንዘልቅ እርጅናና የግድግዳው ውርዛት ያበቀላቸው እጽዋት ድምር የወለደው የሚያጥወለውል እምክ እምክ የሚል ጠረን ተቀበለን፡፡ ለዘመናት ቅንጣት ብርሀን አርፎበት በማያውቀው…
Read 1050 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሰፈሩን ማን ነው የሚያንቀጠቅጠው? ኡፋሌ፡፡ መንደሩን ማን ነው የሚያምሰው? ኡፋሌ፡፡ ማን ደፍሮ በኡፋሌ ፊት ይቆማል? ማን ነው ሊገዳደረው የሚችል? ማንም፡፡ ብቻውን አንድ ባታሊዮን ጦር ነው፡፡ የታላቅ ወንድሙን የሥጋ ቤት ቢላ እንደ ሰይፍ መዝዞ ሲንጎማለል ማን ነው የማይንቀጠቀጥ? ኡፋሌ አብዮት ነው፡፡ከሻውልደማ…
Read 875 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሜይችስላውዝ ቦልኮዊዝ፤ የትውልድ መንደሬን አልለቅም ብሎ፣ ከልጁ ከጃንና ከልጅ ልጆቹ ጋር ወደ ምሥራቅ ከመሄድ አምልጦ ከጦርነቱ እንደምንም ተርፏል። ለብዙ ዘመናት የትውልድ ስፍራቸውንና ነዋሪዎቹን በፍቅር የሙጥኝ ብለው እንደኖሩት ዘር ማንዘሮቹ ሁሉ፣ እርሱም ሰማንያ ዓመት ሙሉ የኖረው፣ በዚያችው ጃዋሪ በተባለች መንደር ውስጥ…
Read 795 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከዕለታት ባንዱ ቀን ባንድ ቁርጥ ቤት ቁጭ ብለን ፍርፍርና ላላ አዝዘን እየበላን ስልኳ ጠራ፡፡ ስልኳ ሲጠራ ብልጭ የሚለው ነገር (flash ) አለው፡፡ ከማንሣቷ በፊት ፈገግ ብላ “እቴቴ ናት” አለችኝ፡፡ እናቷን “እቴቴ ነው” የምትላት፡፡ ምን እሷ ብቻ መላ ቤተሰቡ እንዲያ ነው…
Read 1316 times
Published in
ልብ-ወለድ

