ልብ-ወለድ

Saturday, 17 August 2019 12:52

የቡሄ ትዝታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የጅራፉን ጩኸት የቤተክርስቲያኑ ዐፀድ እያስተጋባ ሲመልስ መምህሩ፤ “ዝም ብሎ ጅራፍ ገምዶ ማስጮህ ብቻ ዋጋ የለውም፤ ትርጉሙን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡” ሲሉ ጓደኞቹም ተያዩ፡፡ ከውጭ ሆኖ የሚያንጣጣው ማን እንደሆነም ያውቁታል፡፡ በላቸው ነው:: ወደ ቤተክርስቲያን ሲገቡ፣ “አልገባም” ብሎ ተጨናንቆ ነው የቀረው፡፡ የጅራፍ ሱስ አለበት::…
Wednesday, 14 August 2019 10:14

ሰበብ

Written by
Rate this item
(8 votes)
ጧት፤ ቡና ጠጥቶ ሊወጣ ሲል፣ የመጨረሻውን ስኒ ቡና ስታቀብለው፤ ‹‹ዋ! ዛሬም ደግሞ ባዶ እጅህን ናና - ትገባታለህ!...” ያለችው ድምፅ ሲከተለው ነበር የዋለው፡። እየሳቀ፤ ‹‹ዛሬ እንኳን የምትወጃትን ይዤ ከተፍ ነው፡፡” ‹‹ይ-ታ-ያ-ላ!››ሽሙጧ ገብቶታል፤ ከያዘች አትለቅም፤ ምክንያት አታውቅም፡። ስራ ቀዝቅዟል፣ ገበያ የለም… ቢሏት…
Rate this item
(17 votes)
የፖሊስ መምሪያ ሹም ኦቹማዬሎፍ፤ አዲስ ካፖርቱን ለብሶና የተጠቀለለ እቃ ብብቱ ሥር ይዞ፣ የገበያ ቦታውን በማቋረጥ ላይ ነበር። የተወረሱ ፍራፍሬዎችን በእጁ የያዘ ባለ ቀይ ጠጉር ፖሊስ ከኋላው አስከትሏል። በቦታው ላይ ጸጥታ ነግሷል። ገበያው ውስጥ አንድ ነፍስ እንኳን አይታይም። ተከፍተው የተተዉት የሱቆቹና…
Saturday, 06 July 2019 14:23

ትዝታን ሽሽት

Written by
Rate this item
(21 votes)
(ክፍል-2) ቤርሳቤህ ካወጋችኝ ታሪክ ተነስቼ ልዩ ልዩ ጉዳዮችን በዝምታ እያውጠነጠንኩ ባለበት ሰዓት ነበር የምሽት ክለቡን ታዳሚ ሞቅ ያለ ጭብጨባና ፉጨት ሰምቼ ትኩረቴን ወደ ሙዚቀኞቹ የመለስኩት፡፡ የክለቡ ታዳሚ ደስታውን በፉጨትና በጭብጨባ የገለፀው፣ ራሰ በራውን ጥቁር ዘፋኝ ያጀበው የአገረሰብ የሙዚቃ ቡድን፤ የጥላሁን…
Tuesday, 02 July 2019 12:44

ጣዖቷ

Written by
Rate this item
(10 votes)
ትዝታን ሽሽት እኩለ ሌሊት ነው፡፡ ጥቁር ካፖርቱን እንደደረበ በረንዳ ላይ ተቀምጦ ዐይኖቹን ሰማዩ ላይ ተክሏል:: እንደ ወትሮው ሁሉ ከዋክብት፣ ሙሉዋ ጨረቃ ዙሪያ ወዲህና ወዲያ ተበታትነው ይታያሉ፡፡ ይህ ሁኔታ ሁሌም ተፈጥሮአዊ ሕጉን ተከትሎ ሲከናወን እያስተዋለው የኖረው ሂደት ነው፤ ግን ዘወትር በእዛ…
Rate this item
(9 votes)
 ሊን ዋንግ፤ ሻንጋይ ውስጥ በሚገኘው አራት ፎቅ ያለው፣ አባቱ፤ ለሱና ለተወዳጅዋ ሚስቱ በሰጠው ባለ አራት መኝታ ክፍል የምድር ቤት ውስጥ፣ ሳሎን ሶፋው ላይ ተቀምጦ፣ በእጁ የያዘውን፣ አንዱ ሲሲ፤ አንድ ፈረስ የመግደል አቅም ያለውን አደገኛ መርዝ፤ የመስተዋት ብልቃጥ ይዞ “ላድርግ አላድርግ”…