ልብ-ወለድ
…ጊዜያዊ እንጂ ለዘላቂነት ደስታ የማይሰጥ፤ ለአጭር ጊዜ እንጂ በቆይታ ህይወትን የሚጐዳ ነገር ሁሉ “ሱስ” ተብሎ ሊጠቃለል ይችላል፡፡ ፍርሀት፣ ጥርጣሬና አምባገነንነትም ከዚሁ ተክለ ቁመና ግራና ቀኝ ኪስ ቢፈተሹ ተደብቀው ይገኛሉ፡፡ መርዶቂዮስ ስድስተኛውን ሲጋራውን እየለኮሰ እንደለመደው እለታዊ ማማረሩን ጀመረ፡፡ ማማረሩ ራሱ የሱሱ…
Read 2060 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ሁለት ሰዓት ያህል በስልክ እናወራለን፡፡ አንዳንዴም ከምሽቱ አስራ ሁለት ሰዓት እስከ አንድ ተኩል ልናወራ እንችላለን፡፡ ሁኔታው የሚወሰነው በዕለቱ በሚኖረን የወሬ መጠንና የውስጥ ፍላጐታችን ሃይል ነው፡፡ እኔ በበኩሌ አንዳንዴ ባናወራ የምልበትም ቀን አለ፡፡ ሥራ ሲበላሽብኝ ወይም የሀገሪቱ…
Read 2177 times
Published in
ልብ-ወለድ
ባንዱ እሁድ ተጋባዥ የነበረው ሰባኪ፤”ከጎናችሁ ላለ ሰው አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ንገሩት”ብሎ አዘዘን፡፡ ቸርች ውስጥ ሆኜ ከጎኔ ያለውን ሰው ልብ ብዬ አይቼ አላውቅም ነበር…በግራ በኩል መተላለፊያ ስለነበር ወደ ቀኝ ስዞር እንደ ትንግርት የምታምር ልጅ የምለውን ልትሰማ እየጠበቀችኝ ነበር…ይህን ውበት ሳላይ…
Read 2753 times
Published in
ልብ-ወለድ
የቁም ቅዠት ውድቅት ላይ ነው፡፡ ጧ ያለ እንቅልፍ ላይ ነኝ፡፡ ግን እረፍት የለሽ ነፍሴ ትቃትታለች፡፡ይመስለኛል !... የአያቴ ቤት ነው፡፡ ፊት ለፊቱ ለጥ ባለ ሜዳ ላይ የሚገማሸር ወንዝ አለ፡፡ ህፃናት ጠርዙን ይዘው ተኮልኩለዋል:: በእጃቸውና በእግራቸው እንደ ልብ ያንቦጫርቃሉ፡፡ በደስታ ማዕበል ይከንፋሉ::…
Read 2863 times
Published in
ልብ-ወለድ
መበማለዳ ደመና የተጎነጎነው የጀምበሯ ሹሩባ ያምራል፡፡ ተራራው በጤዛ እርሶ ደረቱን ለሙቀት አጋልጦ ሰጥቷል፡፡ ነፋስ ሁሉን በፍቅር ለመዳበስ ይመስል ለስለስ ባለ የዋሽንት ስልት ይርመሰመሳል፤ የባህሩ ውሃ እናቱ ደረት ላይ ጡት እንደሚዳብስ ህጻን ፈገግታው ልከኛ ነው፣ እስክስታም ለመውረድ ተዘጋጅቷል፡፡ ማለዳው እንደ ዛሬ…
Read 1887 times
Published in
ልብ-ወለድ
ፍቅሯ ውስጤ እየገፋ ሲመጣ ይታወቀኛል፡፡ ነጋ መሸ እንደ ዳንስ ውስጤ የሚላወስ፤ ነፍሴን እንደ ጡጦ የሚጠባ ምትሃት፤ አጠገቤ ተቀምጣ እንድትናፍቀኝ የሚያደርግ ምትሃት እንደሆነ ይታወቀኛል፡፡ አሁን አራት ወራት አልፈናል ብዬ ሳሰላው፣ ነገሩ ይደንቀኛል፡፡ የናፍቆት የሰቀቀን ጊዜ ይሆንብኛል፡፡ ነገሩ ሁሉ እንደተገናኘን ሰሞን አይደለም፤…
Read 2234 times
Published in
ልብ-ወለድ