ልብ-ወለድ
ይሔ የቀዬው የአውጫጭኝ ሥርዓት ነው፡፡ ማህበረሰቡ በእምነቱና በሥርዓቱ መሠረት ይዳኝበታል፡፡ ይካሳልም ይቀጣልም፡፡ የልብ ፍርድ ሚዛን ሲደፋ ማህበረሰቡ የእውነት ዳኛ ይሆናል፡፡ የቀዬው፣ ሽማግሌዎች ብቻም ሣይሆኑ የተሰበሰቡበት ግዙፍ ዋርካም ሳይቀር ይወደዳል (ለዚህ ይመስለኛል እንኳን ሰው ግንድ ያስጥላል) የሚባለው፡፡ እዚህ መንደር ዛሬ ለየት…
Read 1553 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከእንቅልፉ እንደነቃ እንደነገሩ አጣጥፎ ወንበር ላይ ያስቀመጣቸውን ልብሶቹን ለበሰና ማሠሪያቸውን ሳይፈታ ያወለቃቸው ጫማዎቹን በትግል ተጫምቶ፤ ያደረ ፊቱን ውሃ እንኳን ሳያስነካ የቤቱን በር ቆልፎ ወጣ:: ለደቂቃዎች ተጉዞ ቴዎድሮስ አደባባይ ሲደርስ፤ አስፋልቱን ተሻግሮ፤ ቁልቁል ወረደና ቴሌው ፊት ለፊት ባለችው ቀጭን፣ ቁልቁለት መንገድ…
Read 1756 times
Published in
ልብ-ወለድ
አለን አውስተን በችኮላ አረማመድ፣ ትንፋሹ ቁርጥ ቁርጥ እያለ፣ ያሮጌውን ፎቅ ደረጃ በዳበሳ ከወጣ በኋላ መተላለፊያው ላይ ቆሞ በደብዛዛ ብርሃን በየክፍሉ በር ላይ የተጻፈውን ለማንበብ ሞከረ፡፡ ነገር ግን የሚፈልገውን በር ጽሑፍ ለይቶ እስኪያገኝ ድረስ ብዙ ደቂቃዎችን አባከነ:: ትንሽ ቆይቶ እንደምንም ብሎ…
Read 1698 times
Published in
ልብ-ወለድ
ዩኒቨርሲቲ ከተዘጋ ጀምሮ እቤት ውስጥ ተቀርቅሬ ሰነበትኩ። የመቱ አንደኛ አመት ተማሪ የሆነው ጓደኛዬ ወርቃለማሁም እንደዚሁ። ከወርቃለማሁ ጋር የምንወያይበት ሀሳብ ከተፈጠረ ቴሌግራም እንለዋወጣለን። ከዚህ ውጪ የምንገናኝበት ሌላ ዘዴ የለንም። ታዲያ! በእነዚህ ቀናት ውስጥ፣ባለሁበት ክፍል ሆኜ የማላሰላስለው ነገር የለም።አንዳንድ ጊዜ ግራ ሲገባኝ…
Read 1480 times
Published in
ልብ-ወለድ
ህይወት የገባህና የምታውቀው፤ ያልገባህና የማታውቀው ገጠመኞች ድርድር ናት (life is a series of incidences እንዲሉ) … ዕንቁ ታደሰን ህይወት ምንድን ነው? ብለህ ብትጠይቀው… ያለ ጥርጥር… “እኔ እንጃ!!” ይልሃል፡፡ እንደሱ ዓይነቱን ሰው ዐዋቂዎች፤ absurd ይሉታል:: የተወለደው ጅጅጋ አካባቢ ነው፡፡… ገጠር ውስጥ፡፡…
Read 1701 times
Published in
ልብ-ወለድ
የኔ ውድ…ባልሽ ጥሎሽ ስለሄደ አለም ጨለመብሽ አይደል?... የምታደርጊው ግራ ቢገባሽ፣ ነጋ ጠባ ተንሰቅስቀሽ ታለቅሻለሽ አይደል?... የኔ ምስኪን… አልቅሰሽ አልወጣልሽ ቢል፣ ዙሪያው ገደል ቢሆንብሽ፣ መላ ቅጡ ቢጠፋሽ… እኔን አሮጊቷን አክስትሽን “ምን ይሻለኛል ይሆን?” ብለሽ፣ ምክር እንድለግስሽ ጠየቅሽኝ፡፡ አይ አንቺ!... ‘አክስቴ በፍቅር…
Read 2129 times
Published in
ልብ-ወለድ